Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን 12 ቦቴ ነዳጅ መዝረፉን ተመድ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን 12 ቦቴ ነዳጅ መዝረፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ቃል አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪክ ገለፁ። ቃል አቀባዩ ትናንት ጠዋት ላይ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን በሀይል መቀሌ…

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ። የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀገሪቱ ከሌሎች አገራት ጋር ያላት ግንኙነት የበለጠ እንዲጎለብት አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሠቦች በየዓመቱ…

በኢኮኖሚ፣ ህዳሴ ግድብና አረንጓዴ አሻራ የተገኙት ስኬቶች ኢትዮጵያ በስኬታማ የከፍታ ጉዞዋ መቀጠሏን ያሳዩ ናቸው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ፣ ህዳሴ ግድብ፣ አረንጓዴ አሻራ፣ በሰላምና ፀጥታ ዘርፎች የተገኙት ስኬቶች ኢትዮጵያ የጀመረችውን የመጨረስ አቅም እንዳላት፤ በስኬታማ የከፍታ ጉዞዋ መቀጠሏን ያሳየችባቸው መሆናቸው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ…

መንግስት የሰሜኑ ግጭት በሰላም እንዲቋጭ የዘረጋውን የሰላም እጅ እንደማያጥፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት የዘረጋውን የሰላም እጅ አስቸጋሪ ሁኔታ ካልመጣበት በስተቀር  እንደማያጥፍ አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሞቃድሾ በሆቴል ላይ ጥቃት ፈፅሞ 10 ሰዎችን ገደለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሶማሊያ ርዕሰ መዲና ሞቃድሾ አልሸባብ በአንድ ሆቴል ላይ ጥቃት ፈፅሞ 10 ሰዎችን ገደለ። የሽብር ቡድኑ ወደ ሆቴሉ ከመግባቱ በፊት በመግቢያው ላይ ሁለት ከባድ ፍንዳታዎችን  አድርሷል። በመቀጠልም ወደ ሆቴሉ ውስጣዊ ክፍል በመግባት የተኩስ…

ኢትዮጵያና ኡጋንዳ የናይል የጋራ ተጠቃሚነት የመግባቢያ ሰነድን ያላፀደቁ አገራት እንዲያፀድቁ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ የናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የመግባቢያ ሰነድን ያላፀደቁ አገራት እንዲያፀድቁ ጥሪ አቀረቡ። በታንዛኒያ፣ ዳሬ ሰላም የተፋሰሱ አገራት የሚኒስትሮች ጉባኤ ተካሂዷል። …

ችግሮችን እየነቀልን፤ ችግኞችን እየተከልን አብሮነትን እናስቀጥላለን- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚያለያዩንን ችግሮች እየነቀልን፤ ችግኞችን እየተከልን አብሮነትን ማስቀጠል ይገባል” ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር 4 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳው ጀምሮ እየተካሄደ ነው።…

የአረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በሀገሪቱ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመታቱ የአረንጓዴ አሻራ…

አምባሳደር ሙክታር የሹመት ደብዳቢያቸውን ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር የሹመት ደብዳቢያቸውን ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ አቀረቡ። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ አምባሳደር ሙክታር ባደረጉት ንግግር፥ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ የቆየ እና…

የኦሮሚያ የቱሪዝምና የቴክኖሎጂ ሳምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የኦሮሚያን የቱሪስት መዳረሻዎች ማስተዋወቅ ላይ ያተኮረ የቱሪዝምና የቴክኖሎጂ ሳምንት ተከፈተ፡፡ በመክፈቻው ላይ የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፥ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የበለጸገች ሀገር…