Fana: At a Speed of Life!

አይ ኤም ኤፍ ለዛምቢያ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለዛምቢያ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ተቋሙ በዛምቢያ ለዓመታት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የተመራበት መንገድ ችግር እንደነበረበት ጠቁማል። የኢኮኖሚዋ ዕድገት መጠን ድህነትን…

ሚካኤል ጎርቫቾቭ አረፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሶቪየት ህብረት መሪ ሚካኤል ጎሮቫቾቭ አረፉ።   በ91 ዓመታቸው ያረፉት ጎርቫቸው፥ ለሞታቸው ምክንያት የሆነው ህመምን በተመለከተ የተገለፀ ነገር የለም።   ሆኖም ለረዥም ጎዜ በቆየ ህመም ምክንያት…

ጀግናው መከላከያ ሰራዊት አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠውና እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ካለፈው የህልውና ዘመቻዎች የጠላትን አሠላለፍ በውል በመገንዘብ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠው እና እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ። ሠራዊታችን የድል ሠራዊት ነው በሚል ባወጣው…

ህወሓት ሕፃናትን ከፊት ለፊት በማሰለፍ የጥይት ቀለብ በማድረግ የጦር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ከመንግስት የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ሁሉ ወደጎን በመተው የሽብር ቡድኑ ህወሓት፥ ሲፈጽም የሰነበተውን ትንኮሳ ገፍቶበት የትግራይ ክልል በሚዋሰንባቸው የአማራና አፋር ክልሎች አካባቢዎች ሰፊ ጥቃት መክፈቱን መንግስት ገልጿል። አሸባሪው…

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

ዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ። የፕሬዜዳንታዊ ምርጫው የድምፅ ቆጠራ ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በውጤቱም ላለፉት አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በፕሬዝዳንትነት የመሩት…

በአዲስ አበባ የወጣቶች አደባባይ በሚል የተሰየመው ፓርክ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ የወጣቶች አደባባይ በሚል የሰየመውን ፓርክ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ በዚሁ ወቅት ከንቲባ አዳነች ባስተላለፉት መልእክት፥ "ኢትዮጵያ የወጣት ሃገር ናት፤ ወጣቶቿ ደግሞ የዛሬም የመጪው ዘመን…

ከአፋር ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ህዝባዊ እልቂት አለም አቀፉ ማሀበረሰብ ሊያወግዝ ይገባል! አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል በኩል በከፈተው በከባድ መሳሪያ ህዝብን በማሸበር የጀመረውን አረመኔያዊ ህዝባዊ እልቂት አለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊያወግዝ ይገባል። ቡድኑ ከአሁን በፊት…

ሁሉም ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው ህወሓት ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ በሕብረት ጫና ሊፈጥር ይገባል – የመከላከያ ሚኒስትሩ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በየትኛውም አካባቢ የሚገኝ ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው የህወሓት ቡድን ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ ከማናኛውም ግዜ በላይ በሕብረት ጫና እንዲፈጥር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጡት…

አሜሪካ ህወሓት በመቀሌ የተመድ መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንዳሳሰባት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የአፍሪካ ቢሮ ባወጣው መግለጫ፥ ታጣቂ ቡድኑ ትናንት ጠዋት ላይ መቀሌ ወደሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን…

ህወሓት የፈፀመው ዝርፊያ አስፀያፊና አሳፋሪ ነው – የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ አስፀያፊ እና አሳፋሪ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ባስሌ ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ ትናንት ጠዋት ላይ መቀሌ ወደሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በሀይል…