Fana: At a Speed of Life!

የበጎ ፈቃደኝነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን እየተከበረ ይገኛል። አዲሱን ዓመት 2015ን ለስኬት ያበቁንን ተሞክሮዎች እና እሴቶቻችንን በማስፋት፣ የተጋረጡብንን ፈተናዎች በድል አድራጊነት ለመወጣት የሚያስችሉ መደላድሎችን በመፍጠር መላው ኢትዮጵያዊ እንደሚቀበል…

ጳጉሜን በመደመር” በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ቀን በመዲናዋ መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን በመደመር" በሚል መሪ ቃል የበጎ ፍቃድ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ መከበር ጀመረ። በእለቱ በማለዳ በሁሉም ክፍለከተሞች አካባቢን ማጽዳት፤ ችግኝ ተከላና የተማሪዎች መማሪያ ክፍሎችን ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝግጁ የማድረግ ስራ…

በብሪታንያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነገ ይታወቃል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነውን አዲስ መሪውን በነገው ዕለት ይመርጣል። የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በጫና ምክንያት የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም 11 እጩዎች ቦሪስ…

በየትኛውም ቦታ የሚገኝ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት እየተወጡት ያለውን የሞራልና ህጋዊ ግዴታ እንዲደግፍ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም ቦታ የሚገኝ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ መንግስት እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት አሸባሪውን ህወሓት ጥቃት በመመከት እየተወጡት ያለውን የሞራል እና ህጋዊ ግዴታ እንዲደግፍ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ጥምረት ጥሪ አቀረበ። በአውሮፓ…

አሸባሪው ህወሓት ለተቸገሩ የትግራይ ክልል ወገኖች ወደ ክልሉ የሚላክን ምግብ ለጦርነት እየተጠቀመ መሆኑ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለምግብ እህል እጥረት ለተጋለጡ የትግራይ ክልል ወገኖች ወደ ክልሉ የሚገባን የምግብና ሌሎች ቁሳቁሶች ለጦርነት እየተጠቀመ መሆኑ ተረጋገጠ። የሽብር ቡድኑ ሰሞኑን የከፈተውን ሶስተኛ ዙር ጦርነት ተከትሎ ሸሽቶ በሄደባቸው…

ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሕወሐት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን ገፍቶ በየአቅጣጫው በለኮሰው እና ዛሬም እያስፋፋ ባለው እሳት ንጹሐን እየተገደሉ ነው፣ ሕዝብ እየተፈናቀለ፣ ንብረትም እየወደመ ነው። አሁን እንደሚታየው አሸባሪውን ሕወሓት…

አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ሚሲዮንና ዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ሸባሪው ህወሓት እያደረገ…

አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ጥቅም ለማይፈልጉ ባዕዳን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን ብሄራዊ አንድነትና ጥቅም ከማይፈልጉ ባዕዳን ለሚሰጠው ተልዕኮ የሚያድር ጉዳይ አስፈፃሚ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ የመልማት ተፈጥሯዊ መብቷን እንዳትጠቀም የሚፈልጉ ባዕዳን የህወሓት…

ዋልያዎቹ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በሳምንቱ መጨረሻ ለሚያደርጉት የካፍ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን እሁድ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ…

በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይ 5 ኩባንያዎች ይሳተፋሉ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው ጥቅምት ወር በዱባይ በሚካሄደው በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይ በቢዝንስ አውትሶርሲንግ ሥራ የተሰማሩ አምስት የኢትዮጵያ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዱባይ በሚካሄደው የጂአይቴክስ…