Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ሕወሓትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ዙር የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝ እና አሜሪካ በሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃ እንድትወስድ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ። በሰላማዊ ሰልፉ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን በለንደን በመገኘት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን በለንደን በመገኘት ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሀዘናቸውን ለመግለፅ ለንደን ሂትሮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቤኪንግሃም…

አትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀበለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2015 ዛሬ ገብቷል። ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሁነቶች አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል። በዓሉን በማስመልከትም በማለዳው 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ ተተኩሷል። አዲስ ዓመትን በማስመልከት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የአንድነት ቀን በፕሪቶሪያና ፓሪስ የኢፌዴሪ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነት ቀን በፕሪቶሪያ እና ፓሪስ የኢፌዴሪ ኤምባሲዎች ተከበረ። ቀኑ በፕሪቶሪያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት “አንድነታችን በዘመናት አብሮነታችን የተገነባ እሴታችን ነው” በሚል መሪ ቃል በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ የሀይማኖት መሪዎች፣ የኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመልካም ምኞት መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን!…

አዲሱ ዓመት ለሀገራችን ከፍታ የምንተጋበት ዘመን ይሆናል – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ  የ2015 ዓ.ም አዲስ አመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። አቶ ርስቱ ፥ በመልዕክታቸው “አዲሱ ዓመት ለሀገራችን ከፍታ የምንተጋበት፣ የተቸገሩ ወገኖቻችንን  የምንረዳበት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ትናንት ነበር ያረፉት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ፥…

የኢንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ አረፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ አረፉ። ለ70 ዓመት በንግስትነት ያገለገሉት ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው ዛሬ አርፍዋል። በኪንግሃም ቤተመንግስት እረፍታቸውን ማምሻውን ይፋ አድርጓል። የንግስቲቱ የጤና ሁኔታ…

ያስመዘገብነውን የስንዴ ምርታማነት እያጠናከርን ከሄድን፥ በምግብ ራሳችንን ከመቻል አልፈን ለቀጣናችን የዳቦ ቅርጫት መሆን እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ 

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "እስካሁን ያስመዘገብነውን የስንዴ ምርታማነት እያጠናከርን እና እያስፋፋን ከሄድን፥ በምግብ ራሳችንን ከመቻል አልፈን ለቀጣናችን የዳቦ ቅርጫት መሆን እንችላለን"  አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ…

አምባሳደር ስለሺ በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ድምጽን ላሰሙ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያን ድምጽ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ ላደረጉ የዳያስፖራ አባላት አድናቆታቸውን ገለጹ። በዋሽንግተን ዲሲ ዙሪያ ካሉና ከሌሎች ግዛቶች በመሰባሰብ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና…