Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላላፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላላፈ። የመውሊድ በዓል በእስልምና ዕምነት ተከታዮቾ ዘንድ ተከበረ። በዓሉን አስመልክቶ የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ "የመውሊድ በዓልን ስናከብር በክልሉ…

የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር ጥሪ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ በደቡብ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች። 193 ሀገራትን በአባልነት የያዘው የዓለም አቀፍ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት በካናዳ ሞንትሪያል ጉባኤውን አካሂዷል። ኢትዮጵያን በመወከልም የኢፌዴሪ የትራንስፖርትና…

የሶማሌ ክልል 620 ተፈናቃይ ዜጎችን በዘላቂነት አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግሥት ተጨማሪ 620 ተፈናቃይ ዜጎችን በዘላቂነት አቋቋመ። በዘላቂ የመፍትሄ ስትራቴጂ ፕሮጀክት አማካኝነት የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ቢሮ በቆሎጂ የተፈናቃዮች መጠለያ ውስጥ ይገኙ የነበሩ ተፈናቃዮችን ነው በዘላቂነት ያቋቋመው።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ሴናተር ጂም ኢንሆፈን ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል "ሴናተር ጂም ኢንሆፈ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ እንኳን ደህና መጡ" ብለዋል።

ኢትዮጵያና ቱርክ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የበለጠ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቱርክ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣናት የመሸከም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከኢስታንቡል -አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ- ኢስታንቡል…

ጀግኖቹ ከ30 ዓመት በኋላ ድል ባደረጉባት የስፔኗ ባርሴሎና ከተማ ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እ.ኤ.አ በ1992 የባርሴሎና ኦሎምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ለአፍሪካ የመጀመሪያውን የወርቅና የብር ሜዳልያ ያስገኙት ኢትዮጵያዊቷ የአሁኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ እና ደቡብ አፍሪካዊቷ ኤሊና ማየር የመጀመሪያ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሩስያና ማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጉባዔው ጎን ለጎን ከሩስያ እና ማሊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ። አቶ…

የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንደሚያስፋፋ ተመድ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ አሻራ የቀጠናው አገራት አንድ የትብብር መስክ እንዲሆን ኢትዮጵያ እየሰራች መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እያከናወነች ያለውን የአረንጓዴ አሻራ ስራ እና የተገኙ መልካም…

የኢትዮ- የሱዳን የህዝብ ለህዝብ ማጠናከሪያ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ህዝቦችን የህዝብ ለህዝብ የሚያጠናክር የውይይት መድረክ ተጀመረ። የመጭው ዘመን ትውልድ የአፍሪካ አንድነትን እንዲያጠናክር ያለመ እና በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተለያዩ ኤምባሲዎች የሚካሄደው የወንድማማችነት ሁነት በአዲስ…