Fana: At a Speed of Life!

ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል። የፍቼ ጫምባላላ እሴቶች ለሀገራዊ መግባባት፣ ለህዝብ አንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ እንዳላቸው የሲዳማ ክልል…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የባለብዙወገን ግንኙነት፣ ሰብአዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው የሀገራቱን የልማት አጋርነት፣ የኢኮኖሚ ትብብርና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶችን መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ወ/ሮ አይሻ መሀመድ የአዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ…

የኢትዮጵያን የዕዳ ሽግሽግ ጥረት በተመለከተ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ እንዲደረግ እያከናወነቻቸው ያሉትን ተግባራት በተመለከተ የገንዘብ ሚኒስቴር ለዋና ዋና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፥ ተቋማቱ ከኢትዮጵያ…

የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ሰላምን ለማጽናት በሚያስችል ቁመና ላይ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ከክልሉ አልፎ የሀገርን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ገለጹ ኃላፊው በብር ሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ትብብሯን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ። ጣሊያን የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ የቡና ልማት ውስጥ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከሀገር በቀል አምራቾች ጋር በማስተሳሰር…

በክልሉ በያዝነው ዓመት ከ36 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ በተፋሰስ ልማት ማልማት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው ዓመት 22 ሚሊየን ሰዎችን በማሳተፍ 36 ሺህ 400 ሔክታር መሬት በተፋሰስ ልማት ማልማት መቻሉን የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ መምሩ ሞኬ ገለጹ፡፡ ዘንድሮ ለተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ በላቀ…

የእንግሊዝ ኩባንያዎች በኢኮኖሚ ማሻሻያው የተፈጠረውን ምቹ ዕድል እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተፈጠረውን ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድል እንዲጠቀሙበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የኢትዮጵያና እንግሊዝ የቢዝነስ ፎረም በለንደን…

ዴንማርክ ለኢትዮጵያ ገበያ ተኮር እርሻ ልማት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በገበያ ተኮር ኩታ ገጠም እርሻ ልማት ፕሮግራም ዙሪያ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ሱን ክሮግስትራፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልማት ፕሮግራሙ የመጀመሪያ ዙር ትግበራ በዴንማርክ መንግስት ድጋፍ በግብርና…

ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን ለመቆጣጠር የሚያስችል ዲጂታል ሥርዓት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዳማ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከኢንዱስትሪዎች የሚወጣ ፈሳሽ ቆሻሻን በዘመናዊ መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ዲጂታል ሥርዓት ሥራ አስጀምሯል፡፡ የዲጂታል ሥርዓቱ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ እንደሚያግዝ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…