Fana: At a Speed of Life!

የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2 ነጥብ 6 ትሪሊየን መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2 ነጥብ 6 ትሪሊየን መድረሱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ኃላፊዎች በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 100 ቀናት ሀገራዊ የሪፎርም እና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃፀም ላይ ውይይት…

በሰሜን ጋዛ 4 የእስራኤል ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜን ጋዛ የምትፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ የጋዛ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷የእስራኤል ጦር በሰሜን ጋዛ በተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶች ደርሰዋል፡፡…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ የኢኮኖሚ እድገትን ለማራመድ ወሳኝ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ እድገትን ለማራመድና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ወደ ስራ መግባት ወሳኝ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጌዴኦ ዞን የሚገኝ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጌዴኦ ዞን የሚገኘውን ዳራሮ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የዞኑ እና የትምህርት ቤቱ የሥራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኮይካ ኢትዮጵያ በዲጂታል ልማት እያደረገች ያለችውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ልማት እያከናወነች ያለውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በኢትዮጵያ የኮይካ ዳይሬክተር ሀን ዲዮግ ቾ ÷ በኢትዮጵያ የአምራችና የጤናውን ዘርፍ እንዲሁም የአየር…

ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ ወታደሮች ለሩሲያ ወግነው እንዲዋጉ መላኳን አሜሪካ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ 10 ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች በሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት ሩሲያን ወግነው እንዲዋጉ መላኳን የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታገን) አስታውቋል፡፡ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች አሁን ላይ በምስራቅ ሩሲያ እንደሰፈሩ የተገለጸ…

ሃሰተኛ የውጭ ሀገር ሕክምና ሪፈር ሰነድ በማዘጋጀት የተከሰሰው የሥነ-ምግባር መኮንን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ የውጭ ሀገር ሕክምና የሪፈር ሰነድ አዘጋጅቶ በመስጠት ሙስና ወንጀል የተከሰሰው የሥነ-ምግባር መኮንን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ክስ ላይ በዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ማስረጃ መርምሮ ተከሳሹ እንዲከላከል ብይን…

ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል የተጠረጠሩ የመዲናዋ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮችን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግብር ከፋዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮችን ጨምሮ 24 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ…

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ…

እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ በሐሰተኛ የክፍያ ሠነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ሊያወጡ ሲሉ ተይዘዋል ተብለው በከባድ ማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ዛሬ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…