ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ እስከ አሜሪካ ሊደርስ እንደሚችል የተነገረለት ሚሳዔል ሞከረች Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሀዋሶንግ-19 የተባለ አህጉር አቋራጭ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤል ትናንት መሞከሯን አስታወቀች፡፡ ሀዋሶንግ-19 7 ሺህ 687 ኪሎ ሜትር ርቀት በ86 ደቂቃ ውስጥ መጓዙ የተነገረ ሲሆን፤ እንዲህ አይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተተገበረ ያለውን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የበለጠ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የበለጠ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በ2017 ዓ.ም የ100 ቀናት የሪፎርም እና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ጉልህ ሚና ለነበራቸው አካላት የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ጉልህ ሚና ለነበራቸው መንግስታዊና የግል ተቋማት የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና እቅዶችን ለማሳካት የተለየ የማስፈፀም ስልት መከተል ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ዘርፎች የተያዙ እቅዶችን ለማሳካት የተለየ የማስፈፀም ስልት መከተል እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ የክልሉ መንግስት የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል ተሰበሰበ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ በሰብል ከተሸፈነው 20 ነጥብ 4…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርና ሚኒስቴር በሶስት ወራት 20 ሚሊየን ጫጩቶች መከፋፈላቸውን ገለጸ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ 20 ሚሊየን ጫጩቶች መከፋፈላቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የሩብ ዓመቱን አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ግብርና ምርታማነትን በመጨመር ዜጎች እንዲጠቀሙ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በሀገሪቱ በሁሉም ከተሞች እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) በሲዳማ ክልል የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጅማሮ ሥራ ጥሩ የሚባል ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጅማሮ ሥራ ጥሩ የሚባል ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን እያካሄደ ነው፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተያዘው ዓመት 30 ሺህ ቶን ስንዴ ለማምረት መታቀዱን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ Feven Bishaw Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በትንሹ 300 ሚሊየን ኩንታል ወይም 30 ሺህ ቶን ስንዴ ለማምረት እቅድ መያዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዚህ ዓመት ጀምሮ ሀገራዊ ማንሠራራት የምንጀምርበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ማንሠራራት የምንጀምርበት ዓመት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብስባውን እያካሄደ ነው፡፡…