Fana: At a Speed of Life!

በሀሰተኛ ደረሰኝ፣ የብር ኖቶችና ሠነዶች ህትመት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በሀሰተኛ ደረሰኝ፣ በሀሰተኛ የብር ኖቶች እና ሠነዶች ህትመት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ አቶ አንዋር አለማየሁ እና አቶ ኢማም ሰይድ ፍቃድ ሳያወጡ ማተሚያ በመክፈት የተለያዩ…

ከረሃብ ነጻ ዓለም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከረሃብ ነጻ ዓለም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ በዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት…

በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር 74 በመቶ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት የወሊድ አገልግሎት ያገኙ እናቶችን 74 በመቶ ማድረስ መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የሴቶች የልማት ህብረት አደረጃጀትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት የጤና ሚኒስትሯ  ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የሴቶችና…

የውኃ ሀብታችንን በብቃት ስንመራ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ብልጽግና የምንደግፍበት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ሀብታችንን ስንጠብቅና በብቃት ስንመራ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የጎረቤት ሀገራትን ጭምር መረጋጋትና ብልጽግና የምንደግፍበት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው…

ምክክር ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ነገ የአጀንዳ ማሰባሳብ መርሐ ግብሩን ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ነገ የአጀንዳ ማሰባሳብ መርሐ ግብሩን እንደሚጀምር አስታወቀ። ከጥቅምት 24 እስከ 30 ቀን 2017ዓ.ም በሚቆየው በዚህ አጀንዳ የማሰባሰብ እና ውይይት ላይ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ አርሰናል ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ ኒውካስል ዩናይትድን የሚገጥምበት ተጠባቂ ጨዋታ ቀን 9:30 ይደረጋል። ምሽት…

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ተቋማት ሚናቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ በንቃት ለመሳተፍ እና በመድረኩ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ተቋማት የሚኖራቸውን ሚና ማጠናከር እንዳለባቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የቴክኒክ ኮሚቴ 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።…

አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ዞን በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አፅናኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በክልሉ ወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በስፍራው በመገኘት አፅናንተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ የመሬት…

ሰሜን ኮሪያ እስከ አሜሪካ ሊደርስ እንደሚችል የተነገረለት ሚሳዔል ሞከረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሀዋሶንግ-19 የተባለ አህጉር አቋራጭ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤል ትናንት መሞከሯን አስታወቀች፡፡ ሀዋሶንግ-19 7 ሺህ 687 ኪሎ ሜትር ርቀት በ86 ደቂቃ ውስጥ መጓዙ የተነገረ ሲሆን፤ እንዲህ አይነት…

እየተተገበረ ያለውን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የበለጠ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የበለጠ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች በ2017 ዓ.ም የ100 ቀናት የሪፎርም እና ዋና…