Fana: At a Speed of Life!

ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጥተዋል፡፡ ድብቋና ስትራቴጂስት በመባል የሚታወቁት የ67 ዓመቷ ሱዚ ዋይልስን የነጩ ቤተ-መንግስት የጽህፈት ቤት ኃላፊ (ቺፍ ኦፍ ስታፍ) አድርገው ሾመዋል፡፡…

የሲዳማ ክልል በጤና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ውጤት ማምጣት መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በጤና ኤክስቴንሽን ዘርፍ ውጤት ማምጣት መቻሉ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የክልሉ ጤና ቢሮ የ2016…

አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራን ለማሳለጥ ለዲጂታል አሰራሮች ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራን ለማሳለጥ ለዲጂታል አሰራሮች ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ። በቻይና አውሮፓ ዓለም አቀፍ ቢዝነስ ትምህርት ቤት የአፍሪካ ካምፓስ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ማቲው ሳሚኒይ እንዳሉት÷ የበለጸገች አፍሪካን…

አቶ አረጋ ከበደ የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደትን እየጎበኙ ይገኛሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ ረፋድ ላይ ጎንደር ከተማ የገቡ ሲሆን÷ በቆይታቸው  በከተማው የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ የልማት…

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አየር መንገድን በ1 ወር ውስጥ ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅት ተጠናቋል – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አየር መንገድ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። አቶ መስፍን ጣሰው እንደገለጹት፤ አየር መንገዱ በራዕዩ መሰረት ሊደርስበት ያቀደው…

በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ቀርቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ"ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባኤ ላይ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የ "ከረሃብ ነፃ…

ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የ3 ነጥብ 75 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉ ተገለፀ፡፡ በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ 5 ሺህ የሚሆኑ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች በሀገሪቱ ተመዝግበው እየተንቀሳቀሱ ሲሆን÷ በዘላቂ ልማት…

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ ንቅናቄን ለመደገፍ ቁርጠኝነቷን በድጋሚ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ ንቅናቄን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቦት ናህያን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ዓለም አቀፍ…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በክትባቱ ድልድል ተጠቃሚ የሚሆኑት ሀገራት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮትዲቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ላይቤሪያ፣ ናይጄሪያ፣ ሩዋንዳ፣ ደቡብ…

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ። ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል)፣ አማኑኤል መውጫ፣ ናትናኤል ወንድወሰን፣ ኤልያስ ድሪባ፣ ይዲድያ…