የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በሠው ኃብት ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሠው ኃብት ልማት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክር ከፓኪስታን የፓኪስታናዊ ባህር ማዶ ነዋሪዎችና የሠው ሃብት ልማት ሚኒስትር ሳሊክ ሁሳኢን ጋር በሁለትዮሽ፣ ክልላዊና የሠው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀንን አስመልክቶ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀንን አስመልክቶ ፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የፖናል ውይይት "ወጣቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለወጣቱ የክህሎት መር ስራ ዕድል መፍጠር ላይ በልዩ ትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Feven Bishaw Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀጋዎቻችንን በመለየት ለወጣቱ የክህሎት መር ስራ ዕድል መፍጠር ላይ በልዩ ትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ በ2016 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክር ኮሚሽኑ ከነገ በስቲያ በሐረሪ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ ይጀመራል Feven Bishaw Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሐረሪ ክልል ነሐሴ 4 ቀን 2016 ዓ.ም አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሀመድ ድሪር÷ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በየወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ…
ስፓርት በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ ኦሊምፒክ በ3 ሺህ ሜትር የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከግብፅ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከግብፅ አምባሳደር መሀመድ ኦማር ጋድ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ÷በሁለትዮሽ፣ቀጠናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንክ በመዝረፍና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ ወንጀል የተከሰሱት የዋስትና መብታቸው ውድቅ ተደረገ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሸኔ የሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የሽብር ተግባር የተከሰሱት እነ መርጋ ሙሉነህ በንቲ (ጃል ሎላ) የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ ተደርጓል። የዋስትና ጥያቄያቸውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የራዲዮ መገጣጠሚያ ፋብሪካን መርቀው ከፈቱ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የራዲዮ መገጣጠሚያ ፋብሪካን መርቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደሴ ከተማ የገነባው የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጽሕፈት ቤታቸው ወጪ በደሴ ከተማ የተገነባውን የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ መረቁ፡፡ ፋብሪካው በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 420 ኩንታል ዱቄት የማምረት አቅም አለው መባሉን የጽሕፈት ቤቱ መረጃ አመላክቷል፡፡ የዳቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 143 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ Feven Bishaw Aug 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አራቱም የወለጋ ዞኖች በፀጥታ ችግር በመሰረተ ልማት ላይ በደረሰ ጉዳት ከአገልግሎት ውጭ የነበሩ 143 ቀበሌዎችና ከተሞች ዳግም ኤክትሪክ አገልግሎት አገኙ፡፡ አካባቢዎቹ እስከ 6 ዓመታት ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ውጭ…