Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ አርሲ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምዕራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔ ከተማ በቢሻን ጉራቻ ክ/ከተማ የሚገኘውን የተሻሻለ የከብት እርባታ ክላስተር ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 ውድድር ቅዳሜ ፍፃሜውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 3 ወራት ከአስደናቂ ተወዳዳሪዎቹ ጋር አብሯችሁ የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 የድምፃዊያን ውድድር በመጪው ቅዳሜ ፍፃሜውን ያደርጋል። ለፍፃሜው የደረሱት አራቱ ተፎካካሪዎች (አብርሃም ማርልኝ፣ ሱራፌል ደረጀ፣ ናሆም ነጋሽ…

ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ዛሬ ሾመ ፡፡ ምክር ቤቱ ሹመቱን ያፀደቀው ዛሬ ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነው። በምክር ቤቱ የተሾሙት…

በፓሪስ ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ በብሔራዊ ቤተ መንግስት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ በተካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በብሔራዊ ቤተ መንግስት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…

በኢትዮጵያ ግብርና የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከፋኦ ጋር ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከፋኦ ጋር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መግባባት ላይ መደረሱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተባበሩት…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በስኬት እንዲተገበር የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በተሳካ ሁኔታ እንዲተገበር የፍትሕና የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስገነዘቡ፡፡ ሚኒስትሩ ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ላይ…

የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት ለማግኘት አሠራራችንን ማጎልበት፣…

የህፃናት አስም በሽታ መንስዔና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስም የመተንፈሻ አካላችን ባዕድ በሆኑ የመተንፈሻ አካላት አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ምክንያት ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ የቧንቧዎች መጥበብ ነው። አሁን የምንገኝበት ወቅት ክረምትና ቅዝቃዜ የሚበዛበት በመሆኑ…

የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረምና አውደ ርዕይ ነሐሴ 8 እና 9 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፎረሙ ምርትና አገልግሎትን እንዲሁም ዘመን ያፈራቸውን ቴክኖሎጂዎች ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና…

በ2017 ዓ.ም የሕዝቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ ሥራዎች ይከናወናሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በያዝነው የበጀት ዓመት የሕዝቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ የልማት ሥራዎች በትኩረት ይከናወናሉ ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ በዚህም የቱሪዝም ልማትን ለማጠናከር፣ ገቢን አሟጥጦ ለመሰብሰብ፣…