የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር ይካሄዳል Feven Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር ይካሄዳል፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 12 ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ለሚከናወነው በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ዓሻራውን የማኖር ተግባር አካል እንዲሆን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በነገው ዕለት ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል የተያዘው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ያሳየችው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መሆኑን ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ባለሙያዎች ገለጹ። ኢትዮጵያ ነገ በምታከናውነው የአንድ ጀምበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አወል የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በክልሉ ለሚከናወነው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የቅድመ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የሚሆን የህክምና ቁሳቁስና መድሃኒት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚሆን 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ እና መድሃኒት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን ያደረገው የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት(ዩኒሴፍ)…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አዲስ የከተማ ልማት ስትራቴጂ ዝግጅት በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የከተማ ልማት ስትራቴጂ ዝግጅት በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ስትራቴጂው የከተማዋን እምቅ አቅሞች በመለየት፣ እድሎችን በማንጠር፣ አዳጊ ፍላጎቶችን በማካተትና ተግዳሮቶችን በመቀነስ የረጅም ጊዜ ርዕይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕክምና ኮሌጁ የመካንነት ሕክምና አገልግሎትን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ Feven Bishaw Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሥነ-ተዋልዶ ሕክምና ማዕከል የመካንነት ሕክምና አገልግሎቱን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የመካንነት ችግር ለመቅረፍ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አምስት የሥነ-ተዋልዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቋሚ ኤግዚቢሽን በመጪው እሑድ ይመረቃል Feven Bishaw Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና በግሉ ዘርፍ ተሳትፎ የተገነባ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቋሚ ኤግዚቢሽን ማዕከል የፊታችን እሑድ የሚመረቅ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷ ከነሐሴ 19 እስከ…
ጤና የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የመተላለፊያ መንገድና ምልክቶች Feven Bishaw Aug 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት የዓለም የጤና ስጋት ተብሎ በዓለም ጤና ድርጅት የተፈረጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዝንጀሮ በጂነስ ኦርቶፖክስ ቫይረስ የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተላላፊ ህመም ሲሆን÷ በሽታው ካለበት ሰው ወይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሄ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ Feven Bishaw Aug 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር (የቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በኢትዮጵያ ክረምቱ አልፎ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት፣ ችቦ የሚበራበት እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ-መለኮቱን የገለጠበት እና ድምጸ-መለኮት…