Fana: At a Speed of Life!

ሀብታችንን በአግባቡ ባለማስተዋወቃችን በወጪ ንግድ ማግኘት ያለብንን ጥቅም እያገኘን አይደለም – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱ ያላትን እምቅ ሀብት በአግባቡ ባለማስተዋወቃችን በወጪ ንግድ ዘርፍ ማግኘት ያለብንን ጥቅም እያገኘን አይደለም ሲሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ…

የወባ በሽታ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሸታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን ጊዜ…

በፓራሊምፒክ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ በፓሪስ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ17ኛው የፓሪስ 2024 ፓራሊምፒክ ተሳታፊ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። የ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር አካል የሆነው 17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድር በፈረንጆቹ ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 8 ቀን 2024 ይካሄዳል፡፡…

ኢትዮጵያ ቡና በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ አልቻለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024/25 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በኬንያው ኬንያ ፖሊስ በድምር ውጤት ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆኗል። ሁለቱ ክለቦች ዛሬ አበበ በቂላ ስታዲየም ባደረጉት የመልስ ጨዋታ ኬንያ ፖሊስ 1 ለ 0…

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት  አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ እንደገለጹት÷በገበያ ላይ ጠንካራ የአቅርቦትና ግብይት…

የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ከህዝቡ የሚነሱ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የክልሉ ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። በቡልጋ ከተማ አስተዳደር በ40 ሚሊየን ብር ወጪ…

በሲዳማ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግስት እና ግል…

አረንጓዴ፣ ውብና ምቹ ኢትዮጵያን ገንብተን ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ፣ ውብና ምቹ ኢትዮጵያን ገንብተን ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ የአንድ ጀምበር የ600 ሚሊየን የችግኝ…

በሀረሪ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግስት እና ግል ተቋማት ሰራተኞች፣ የፀጥታ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ንጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎችና…