Fana: At a Speed of Life!

ነገ ሶማሌላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው እለት ሶማሌላንድ ለአራተኛ ጊዜ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ፡፡ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫውን ለመታዘብም ዓለምአቀፍ ታዛቢዎች ሶማሌላንድ ገብተዋል። ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ መራጮች መመዝገባቸው የተገለፀ ሲሆን÷13 ሺህ ምርጫ አስፈጻሚዎች…

የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠና በሙሉ አቅሙ ወደ ትግበራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠና በሙሉ አቅሙ ወደ ትግበራ መግባቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) አስታወቁ። ዋና ስራ አስፈጻሚው ይህንን የገለጹት፤ በነጻ ንግድ ቀጠናው ስራ ለመጀመር ከኢትዮጵያ…

ሀብት ከሚባክንበትና ኪሣራ ከሚመዘገብበት ታሪክ መውጣት ተችሏል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋም ግንባታ ማዕቀፍ በተሠራዉ ሪፎርም በርካታ የሀገር ሀብት ከሚባክንበትና በየዓመቱ ኪሣራ ከሚመዘገብበት ታሪክ መውጣት መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት…

አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ የ2024 ተስፋ ከሚጣልባቸው ሦስት ሴት አትሌቶች ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ የ2024 ተስፋ ከሚጣልባቸው ሦስት ሴት አትሌቶች ውስጥ ተካትታለች፡፡ በዘንድሮ የዓለም አትሌቲክስ ምርጥ ከ20 ዓመት በታች ወይንም ተስፋ የሚጣልባቸው አትሌቶችን የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስተዋውቋል፡፡ በዚህም አትሌት…

2 ሺህ ኪሎ ዋት የሚያመነጨው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን በቆልማዮ ወረዳ 2 ሺህ ኪሎ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት የምረቃ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር…

በመኪና አደጋ በ27 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን በተከሰተ የመኪና አደጋ በ27 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ፖሊስ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዲቪዥን አስታወቀ፡፡ አደጋው ዛሬ ከማለዳው 12፡30 ከቴፒ ከተማ ወደ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ማከናወን ጀምሯል:: በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት÷ በግምገማው የተያዘው እቅድ…

በአዲስ አበባ የተሰሩት ተርሚናሎች ለትራንስፖርት አገልግሎት መሳለጥ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነቡ እና በመገንባት ላይ የሚገኙት ደረጃቸውን የጠበቁ እና ምቹ ተርሚናሎች ለተገልጋይ ከሚሰጡት ምቾትና ካላቸው ደህንነት በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት መሳለጥ የጎላ ድርሻ እንዳላቸው ተገለፀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በመልማት…

በቢሾፍቱ ስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ለማስጀመር የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የቢሾፍቱ ስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ለማስጀመር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…

ዛሬ መርካቶ ምን ተከሰተ…?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመርካቶ አካባቢ አንዳንድ ነጋዴዎች ንብረት ሊወረስ ነው፤ ሱቃችን ሊዘጋ ነው የሚል ውዥንብር ውስጥ ገብተዋል። ውዥንብሩ ከየት መጣ የሚለውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ማጣራት፤ በደረሰኝ እንዲገበያዩ የሚጠበቅባቸው…