Fana: At a Speed of Life!

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና በቻይና የዳኝነት ልዑክ ቡድን መካከል የልምድ ልውውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የዳኝነት ልዑካን ቡድን እና በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መካከል ዛሬ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አበባ እምቢአለና፣…

በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ሲካሄድ የቆየው ልዩ የንግድ ሳምንት…

በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይዘጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ሰዓታት ሲቀረው ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ የእንግሊዞቹ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል፣ አርሰናል እና ቼልሲ በመዝጊያው 11ኛ ሰዓት…

አፍሪካ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ ድጋፉን እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ልማት ኮንፈረንስ(ቲካድ ) ድጋፍ ማድረጉን እንዲቀጥል በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…

የታጠቁ ኃይሎች ሰላማዊ መንገድ በመምረጥ በሀገራዊ ምክክሩ ላይ እንዲሳተፉ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል -ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ሰላማዊ መንገድን በመምረጥ በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ አሀራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ነገ በሲዳማ ክልል የሚጀመረውን አጀንዳ የማሰባሰብ…

በማዕከልና ክልሎች ባሉ የወርቅ ግዥ ቅርንጫፎች በኩል የሚገዛውን ወርቅ በተመለከተ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ መመሪያ፡-

በማዕከል እና ክልሎች ባሉ የወርቅ ግዥ ቅርንጫፎች በኩል የሚገዛውን ወርቅ በተመለከተ የተደረገ የዋጋ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር ከማዳ 2/2016 መግቢያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ ያደረገው ስርነቀል ማሻሻያ ለወርቅ አቅራቢዎች ዘላቂ ማበረታቻ እንደሚፈጥር በመታመኑ እና…

የአየር መንገዱን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ 6 ግለሰቦች ላይ የምርመራ ማጣሪያ የ14 ቀን ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ላይ የምርመራ ማጣሪያ የ14 ቀን ፈቅዷል። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ትናንት ከሰዓት በኋላ በዮሃንስ…

በስልጤ ዞን የካሊድ ዲጆ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታን ለማስቀጠል የሚያስችል ጉብኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን የካሊድ ዲጆ መስኖ ፕሮጀክትን ከተቋረጠበት ለማስቀጠል የሚያስችል ጉብኝት ተደርጓል፡፡ በጉብኝቱ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አሊ…

የአርቲስት ኩራባቸው ደነቀ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአርቲስት ኩራባቸው ደነቀ የቀብር ስነ-ስርዓት በቀጨኔ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ በተከታታይ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጨምሮ በተለያዩ ቴአትሮች እና ፊልሞች ላይ ተሳትፏል፡፡ የዝናቧ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በትምህርት ጉዳይ ሁሉም ባለድርሻ ተቀናጅቶ እንዲሰራ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "በትምህርት ጉዳይ መምህራን፣ አመራር እና ወላጆች በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል” ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ ‘የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራትና ለሀገር ብልፅግና’ በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የትምህርት ጉባኤ…