Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ-ቴሌኮም ለጎፋ ዞን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ-ቴሌኮም በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም ከተቋሙና ከህብረተሰቡ የሰበሰበውን ከ 11 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ፋስሊቲስ ኦፊሴር አቶ አይናለም አልበኔ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር 1 ነጥብ 84 ሚሊየን ሄክታር መሬት በበቆሎ ዘር መሸፈን መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷" የለውጡ…

በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የበጋ ወቅት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲቱዩት አመለከተ። ኢንስቲትዩቱ የ2016/17 የክረምት ወቅት…

የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት…

እስራኤል የሃማስን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ወታደሮች በዌስት ባንክ እያካሄዱ ባሉት ሦስተኛ ቀን ዘመቻ በጄኒን ከተማ የሃማስን መሪ እና ሌሎች ሁለት ታጣቂዎችን መደምሰሳቸው ተገልጿል። የእስራኤል የፀጥታ ኃይል ባወጣው መግለጫ÷ ዊሳም ካዝም የተባለው የሃማስ መሪ በተሸከርካሪ ውስጥ…

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ነፃ የምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል "ጳጉሜን ለጤና" በሚል መርሐ ግብሩ ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ ነፃ የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ነጻ የህክምና አገልግሎቱ ሲቲ ስካን፣ አልትራሳውንድ፣ ራጅ፣ ኢንዶስኮፒና በማዕከሉ የሚሰጡ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ ለ6 ቀናት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ቀደም…

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት አላት – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ከሶማሊያ ማዕከላዊ መንግስት ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊስ ዋና ማጠንጠኛው ከጎረቤቶቻችን ጋር ያላት ግንኙነት ነው…

በኦሮሚያ ክልል ከ12 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የትምህርት ዘመን ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ከ12 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በትምህርት ዘመኑ ከቅድመ መደበኛ እስከ ኮሌጆች ድረስ በ37 ሺህ…

2 ነጥብ 66 ሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 2 ነጥብ 66 ሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 1ነጥብ 27 በሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ታቅዶ ነው 2…