Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የክልል ምክር ቤት አባላት ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከፍተኛ አስፈጻሚ አካላት ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የክልል ምክር ቤት አባላት ጋር ሁለተኛ ዙር ክልላዊ የማጠቃለያ ውይይት በወላይታ ሶዶ ከተማ እያካሄዱ ነው፡፡ የምክር ቤቶቹ አባላት ላለፉት ሦሥት…

በክልሉ የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲደረግ የነበረው የአጀንዳ ልየታ የምክክር መርሐ ግብር መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ በነበረው የአጀንዳ ልየታ መርሐግብር ከ82 ወረዳዎች የመጡ የተለያዩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቢል ጌትስ…

በቀጣዮቹ 10 ቀናት ከመደበኛ በላይ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ 10 ቀናት…

የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ሃይሎችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደጉን የክልሉ የፀጥታ ሃይል አመራሮች ተናግረዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ደይብ አህመድ÷ የመከላከያ ሠራዊት በተለይ ደግሞ የምስራቅ ዕዝ በክልሉ ሰላም እና ፀጥታ…

ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር በመንግሥት መፈቀዱ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017/18 የምርት ዘመን ለመስኖ እርሻ የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…

ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሊቨርፑል በሉዊስ ዲያዝ ሁለት ግቦችና በሞ ሳላህ አንድ ግብ ማንቼስተር ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ኒውካስል ዩናይትድ ሲያሸንፍ ቸልሲ አቻ ወጥቷል፡፡ ቀን 9፡30 ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሃም ባደረጉት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኒውካስልን ግቦች ሃርቤ ባርነስ እና…

በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአመት 5 ነጥብ 4 በመቶ የከተሞች እድገት እንደሚታይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት ÷በኢትዮጵያ ያለው የገጠርና ከተማ ምጥጥን አነስተኛ ሲሆን ከ80 በመቶ በላይ…

ኢትዮጵያ በቻይና- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ትሰራለች-አምባሳደር ተፈራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቻይና -አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ስራዎችን ትሰራለች ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…