Fana: At a Speed of Life!

ሕዝባችንን ከተረጂነት ለማላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የመሰለ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ተችሮን ለእርዳታ እጃችንን ለምጽዋት የምንዘረጋበት ጊዜ ይበቃል ብለን ከተረጂነት እሳቤና ተግባር ለመላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ በም/ጠቅላይ…

የአዲስ አበባ ከተማን ስማርት ሲቲ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መዲናዋን ስማርት ሲቲ ለማድረግ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን…

ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በአንደኛነት ያጠናቀቀዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከአፍሪካ በአንደኛነት ያጠናቀቀዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ በፔሩ ሊማ በተካሄደው 20ኛው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተካፈለው የኢትዮጵያ…

የሱዳን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ኢትዮጵያ የጀመረችው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች አመለከቱ፡፡ የሱዳን ቀውስ እና ቀጠናዊ ተፅእኖ፡ አንድምታ ለኢትዮጵያ! በሚል መሪ ሃሳብ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት…

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት የጉምሩክ አስተዳዳሪዎች ጉባኤ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጉምሩክ አስተዳዳሪዎች ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች፡፡ በጉባኤው በአባል ሀገራቱ መካከል የንግድ ልውውጥን ለማጠናከር፣ ህገወጥ ንግድ እና ድንበር ተሻጋሪ የጉምሩክ ወንጀሎችን ለመከላከል እና…

የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወጣው መግለጫ:-

ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ በሆኑ ውጫዊ እና ውስጣዊ ችግሮች እየተፈተነች ትገኛለች፡፡ የተጀመረው የለውጥ ጉዞም በመሠረታዊነት ይህንን ነባራዊ ሁኔታ የሚቀይር ነው። ሀገራችንም ሆነ ክልላችን ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል እየተዳረገ የሚገኘው በሰላም እጦት ችግር ነው፡፡ በሰለጠነ ዘመን…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ካቢኔ አባላት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት በሚያደርጉት አስደናቂ ድጋፍ ግድቡ…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከቢል ጌትስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ መስራችና ሊቀ መንበር ባለሃብቱ ቢል ጌትስ ጋር ተወያይተዋል። ቢል ጌትስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና ከብሔራዊ መታወቂያ ዲጂታል ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ…

ለ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ለ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና የ2017በጀት ዓመት አቅጣጫን እየገመገመ ነው።…

በማዕከላዊ ኢትየጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ተጀምሯል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷ ምክክርን ባህል በማድረግ…