Fana: At a Speed of Life!

ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ስራዎች ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚ መገንባት ያስቻሉ ናቸው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ተግባራዊ የተደረጉ የሪፎርም ስራዎች ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚ መገንባት ያስቻሉ ናቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና መንግስት የወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) -የቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የ Great Wall Commemorative Gold Medal Award አበረከተ፡፡ የተበረከተላቸው የወርቅ ሜዳሊያ የሁለቱን ሀገራት ፖሊስ ለፖሊስ…

በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም” -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ በሁሉም ዘርፎች ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን ተከብሮ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በሚል ተከብሮ እንደሚውል ተገለፀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ "የመሻገር ቀን" ተብሎ የተሰየመው ጳጉሜን…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት ከተቃጠለ ከቀናት በኋል ለህልፈት ተዳርጋለች፡፡ በአትሌቷ እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን…