የሀገር ውስጥ ዜና ለጋራ ብልጽግና አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አንድነታችንን በማጠናከር መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን ተናገሩ። የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዶሃ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “የኅብር ቀን” ተከበረ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሃሳብ ኳታር ዶሃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ተከብሯል። በዓሉ የኢትዮጵያውያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ"ኅብር" ቀን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር መንገዱን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የፌደራል መርማሪ ፖሊስ የምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩትን የአብሮነት እሴት በማጎልበት ለሰላም ሊተጉ እንደሚገባ ተመላከተ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩትን የመደጋገፍና የአብሮነት እሴት በማጎልበት ለሰላም ሊተጉ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ። የሀይማኖት አባቶቹ የህብር ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ቤተ ክህነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞችና ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን የጽህፈት ቤቱ ገልጿል።
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከ500 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞች፣ የሀገር ባለውለታዎችና በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ይህንን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብር ቀን በጋምቤላ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ ጳጉሜ 4 የህብር ቀን በጋምቤላ በጎዳና ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴና በሌሎች ሁነቶች እየተከበረ ነው። ስፖርት ለጤናና ለአካላዊ ብቃት ካለው ፋይዳ ባለፈ የህዝቦችን አንድነትና አብሮነት በማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ የከተማችንን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ተግባሩን በብቃት በመወጣት ላይ ይገኛል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ሪፎርም እያካሄደ የከተማችንን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ተግባሩን በትጋት እና በብቃት በመወጣት ላይ ይገኛል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በዛሬው የሪፎርም…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጥ ዓመታት ከተደረጉት ሪፎርም አንዱ የተቋማት ሪፎርም ነው Feven Bishaw Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ…