Fana: At a Speed of Life!

መሬት ወስደው ሳያለሙ በቆዩ አካላት ላይ ርምጃ ይወሰዳል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መሬት በምደባ ወስደው ለዓመታት ሳያለሙ በቆዩ አካላት ላይ አስተማሪ ርምጃ እንደሚወሰድ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በመንግሥት እና በግል ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን…

በእስራኤልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ ናት ስትል ሊባኖስ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ እንደሆነች የችግሩ ሰለባ የሆነችው ሊባኖስ አስታወቀች። የሁለቱ ወገኖች ጦርነት መነሻ አጋርነቱን ለሃማስ ለማሳየት ሚሳዔሎችን ወደ እስራዔል ማስወንጨፍ በጀመረው…

99 ኢትዮጵውያን ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 99 ህገ ወጥ ፍልሰተኞች ከነጋድ ባቡር ጣቢያ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን ገለፀ። ዜጎቹን የመመለሱ ስራ ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር የተደረገ መሆኑ ተመላክቷል። ኤምባሲው…

ዓለም ለጦርነት የምታባክነውን ሀብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ማዋል አለባት – ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ለጦርነት የምታባክነውን ሀብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ማዋል አለባት ሲሉ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ገለጹ። በኒውዮርክ እየተካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 79ኛው ጠቅላላ ጉባዔ…

በተሳትፏዊ አነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮግራም 112 የመስኖ ግድቦች ለአገልግሎት መብቃታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሳትፏዊ አነስተኛ የመስኖ ልማት ፕሮግራም ዝናብ አጠር በሆኑ አካባቢዎች 112 የመስኖ ግድቦች ተገንብተው ለአርሶ አደሮች አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች፣…

ክልሎች የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የተለያዩ ክልሎች አስታውቀዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን እንዳሉት÷ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ኮሚሽኑ ከሀገር መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ከጸጥታ…

በአማራ ክልል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሩዝ ምርት ይጠበቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የምርት ዘመን በሩዝ ሰብል ከለማው መሬት ከስምንት ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሩዝ ሰብል ልማት አስተባባሪ ወይዘሮ እንየ አሰፋ እንደገለጹት÷ በምርት ዘመኑ 150…

በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በጂካዎ ወረዳ ትናንት ምሽት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ምሽት 1 ሰዓት አካባቢ ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን በመጓዝ ላይ የነበረ አምቡላንስ በጂካዎ ወረዳ…

ለጋራ ብልጽግና አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አንድነታችንን በማጠናከር መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን ተናገሩ። የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው…

በዶሃ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “የኅብር ቀን” ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሃሳብ ኳታር ዶሃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ተከብሯል። በዓሉ የኢትዮጵያውያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ…