Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ለአረጋውያን መብት መከበር ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረጋውያን መብት እንዲከበርና የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ተደራሽ እንዲሆኑ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡ ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ለ33ኛ ጊዜ በብሔራዊ ደረጃ "ክብርና ፍቅር…

6ኛው የኮሜሳ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች ንግድ ትርዒት በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች ንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ 21 የኮሜሳ አባል ሀገራትን የሚያሳትፈው 6ኛው የኮሜሳ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒት በፈረንጆቹ…

ኦምኒፖል ኩባንያ ኤል410-ኤንጂ የተሰኘ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያ የሆነው ኦምኒፖል ለመንገደኞችና ለጭነት ማጓጓዣ የሚውል ኤል410-ኤንጂ የተሰኘ አነስተኛ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 19 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው እና ዘርፈ ብዙ ጥቅም…

የሸካቾ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸካቾ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ‘ማሽቃሬ ባሮ’ በዓል በጌጫ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የ ‘ማሽቃሬ ባሮ’ በዓል በተለያዩ ምክንያቶች መከበር ከተቋረጠ ከ146 ዓመት በኋላ ዘንድሮ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ያለፈውን…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን የሪፎርም ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)ና የገቢዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀን 150ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷" ይህ ሜጋ ፕሮጀክት የመንግሥታችን በፍጥነት፣…

ድንበር ተሻጋሪ የዜጎች ፍልሰትን የተመለከተ ቀጣናዊ አውደ ጥናት በቀጣዩ ሳምንት በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ድንበር ተሻጋሪ የዜጎች እንቅስቃሴና ፍልሰትን የተመለከተ ቀጣናዊ አውደ ጥናት በቀጣዩ ሳምንት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) አስታወቀ። መስከረም 22 እና 23 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው…

በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓትን ለመቀየር ትብብርን ማጠናከር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂነት የሀገሪቱን የምግብ ሥርዓት ለመቀየር በግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለት ማሻሻያና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ላይ ትብብሮችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በጣሊያን ሳራኩዛ እየተካሄደ…

በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር ውድድር ፅጌ ዱጉማ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ43 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ ችላለች፡፡

የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ በማፍራት ዘመኑን የዋጀ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ያስቻላል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ። ስልጠናው በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑን የገለጹት አቶ ደስታ÷…