Fana: At a Speed of Life!

የኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የሚከበረው የሆረ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ወደ ሆረ አርሰዲ ሐይቅ እያመሩ ነው፡፡ በዓሉ “ኢሬቻ  ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚከበረው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ በየደረጃው የሚገኙ…

የክልሉ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ ደንቦች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተጠቁሟል። በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ዝርዝር…

ኮሚሽኑ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ በሀገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሀገራዊ ምክክር…

የእንዶዴ ሎጂስቲክስ ማዕከልን ለማልማት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የእንዶዴ ሎጂስቲክስ ማዕከልን በመንግስትና የግል ሴክተር አጋርነት በማልማት የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለማሳደግ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ሎጂስቲክስ ዘርፉን ዓለም ወደ ደረሰበት አሰራር ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያውን በታቀደው ልክ በመተግበር ሀገራዊ እድገትን ለማረጋገጥ የሎጂስቲክስ እና የባቡር ሎጂስቲክ ዘርፉን ዓለም ወደ ደረሰበት አሰራር ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የባቡር እና የሎጂስቲክስ ዘርፎች ሪፎርም…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችና ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄኔራል መኮንኖች ጋር በጽህፈት ቤታቸዉ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ አሁናዊውን ክልላዊ የፀጥታ ሁኔታ መገምገም እና የፀጥታ ሁኔታዉ ተጠናክሮ…

አየር መንገዱ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 14 ሚሊየን መንገደኞችን ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶች ማጓጓዙ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያስተናገዳቸው 14 ሚልዮን መንገደኞችና በርካታ ጭነቶች ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶችና ክፍተቶች እንዲጓጓዙ በማድረግ ረገድ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሚና ከፍተኛ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል የቀድሞ መኖሪያ ቤት እድሳትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለጣይቱ የባህልና ትምህርት ማዕከል የተዘጋጀውን የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል የቀድሞ መኖሪያ ቤት እድሳት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ መኖሪያ ቤታቸው…

ኢትዮጵያ በካርቱም የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር መኖሪያ ቤት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በሱዳን ካርቱም በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር መኖሪያ ቤት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት እንደምታወግዝ አስታውቃለች፡፡ የኢትዮጵያ በሱዳን ያሉ ሁሉም ወገኖች አለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ደንቦችን እንዲያከብሩ እና የዲፕሎማቲክ…

የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የማስፋፊያ ግንባታ በ300 ሚሊየን ዶላር ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሁለተኛ ምዕራፍ የማስፋፊያ ግንባታ በ300 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማከናወን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን ገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኩ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ግርማ ቱፋ÷ በመጀመሪያው ዙር የተናከነወነው የኢንዱስትሪ ፓርኩ…