Fana: At a Speed of Life!

ፈተናዎችን በመሻገር ጠንካራ ሀገር ለመገንባት የዓድዋ ድልን መጠቀም አለብን – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ያጋጠሙንን ፈተናዎች በመሻገር ጠንካራና የበለጸገች ሀገር ለመገንባት የዓድዋ ድልን መጠቀም እንደሚገባ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል በዓድዋ…

የተለያዩ ሀገራት ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክተው ለኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ባስተላለፈው የመልካም ምኞት መልዕክት÷ የዓድዋ ድል ጽናት፣…

የንብረት ማስመለስ አዋጅን በመጥቀስ ባለሀብቱን አስፈራርተው ገንዘብ በመቀበል የተጠረጠሩት ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ ወደ ተግባር ባልገባበትና ምርመራ ባልተጀመረበት ሁኔታ "ንብረታችሁ ሊወረስ ነው" በማለት ባለሀብቱን አስፈራርተው በቼክ ገንዘብ ሲቀበሉ በፀጥታ አካላት ተይዘዋል የተባሉ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች ክስ…

በክልሉ የማካካሻና የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የማካካሻና የማጠናከሪያ ትምህርት ላይ በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተመላከተ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፤…

የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ የድል በዓልን የምናከብረዉ የድሉን ትሩፋቶች በልማትና በሰላም ዘርፍ ለመድገም ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ሀሳብ 129ኛዉ የዓድዋ የድል በዓል…

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አራተኛ መደበኛ ስብሰባ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር ዐቢይ ኮሚቴ አራተኛ መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በስብሰባው የመንግስት አገልግሎት ለተገልጋይ…

አየር መንገዱ ወደ ፖርቶ ከተማ የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርቱጋል ፖርቶ ከተማ በሳምንት አራት ቀን የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። አየር መንገዱ ወደ ከተማዋ ከሀምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት አራት ቀን የበረራ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በእሳት አደጋ የደረሰውን ጉዳት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ በእሳት አደጋ የደረሰውን ጉዳት ተመልክተዋል፡፡ ዛሬ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ከ35 ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 6 ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ አካባቢ…

ተግዳሮቶችን ለመፍታት የተሻሻለ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ያስፈልጋል – ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል ብራዚሊያ በተካሄደው የመጀመሪያው የ2025 የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተካፍሏል። ማሞ ምህረቱ በመድረኩ እንዳለመከቱት፤ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት…

በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ሲከሰት የነበረውን ግጭት ለማስቆም የተደረጉ ጥረቶች ውጤት እያመጡ እንደሆነ ግጭቱን ለማስቆም የተቋቋመው የፌደራል እና የክልል መንግስታት አብይ ኮሚቴ ስብሰባውን ባደረገበት ጊዜ ተገልጿል። በምክትል ጠቅላይ…