Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑና የሐይማኖት ተቋማት በጋራ ለመሥራት ግብረ-ኃይል አዋቀሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እና የሐይማኖት ተቋማት በቀጣይ በጋራ በሚሠሯቸው ተግባራት ላይ ግብረ-ኃይል በማቋቋም በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሐይማኖት ተቋማትን ሚና እና ተሳትፎ በሀገራዊ ምክክር…

ስምንቱ የአዲስ አበባ የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራ ፕሮጀክቶች

1. ካሳንቺስ- እስጢፋኖስ-መስቀል አደባባይ- ሜክሲኮ- ቸርችል-አራት ኪሎ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት ስራ (የኮሪደሩ ርዝመት 40.4 ኪ/ሜ) 2. ጫካ ፕሮጀክት (ሳውዝ ጌት)- መገናኛ- ሃያ ሁለት- መስቀል አደባባይ ኮሪደር (የኮሪደሩ ርዝመት 7.1 ኪ.ሜ) 3. ሲኤምሲ- ሰሚት- ጎሮ- ቦሌ…

በመዲናዋ የሁለተኛው ምዕራፍ  የኮሪደር ልማት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች የሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ስራን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙኃን ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል። የኮሪደርና…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎች እና ከፍተኛ አመራሮች ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት እና መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ግሎባል ፈንድ ቲቢ ላይ ትርጉም ያለው ስራ እንደሚሠራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ግሎባልፈንድ በኢትዮጵያ ቲቢ ላይ ትርጉም ያለው ስራ እንደሚሠራ አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከግሎባል ፈንድ ካንትሪ ቡድን ጋር በግሎባል ፈንድ የ6ኛ ዙር አፈጻጸም እና የ7ኛ ዙር የመጀመሪያው ሩብ አመት አጀማመር ግምገማዊ…

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላለፈ። ኤምባሲው ትናንት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተሰየሙት ታዬ አጽቀስላሴ ባስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ…

የቡና ጥራትን በማሻሻል የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ጥራት ደረጃን በማሻሻል ከዘርፉ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻፊ ኡመር ገለጹ፡፡ ባለፉት ዓመታት ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ቡናን በኩታ-ገጠም…

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሰየሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል።"-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ማስፈንና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ማስፈን እና የህግ የበላነትን ማረጋገጥ የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

በመዲናዋ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ተቋማት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ2016 ዓ.ም በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማ አስተዳደሩ…