Fana: At a Speed of Life!

በምስራቅ ሸዋ ዞን ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ400 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የምስራቅ ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አባቡ ዋቄ በዞኑ ሉሜ ወረዳ የዘንድሮውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት…

የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቡና የኢኮኖሚያችን ዋልታ ነው፤ በቡና…

ከ1 ሺህ በላይ የቡና አምራች አርሶ አደሮች ምርታቸውን ለውጭ ገበያ እያቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች የላኪነት ፈቃድ በማውጣት የቡና ምርታቸውን በቀጥታ ለውጭ ገበያ እያቀረቡ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሀገራዊ የቡና ኤግዚቢሽንና የእውቅና መርኃ-ግብር ''ቡናችን…

ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በባህል፣ ታሪክና ሐይማኖት ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ በሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች መካከል ያለውን የባህል፣ የታሪክና የሐይማኖት ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት በሞሮኮ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሞሮኮ…

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መሪዎች ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መሪዎች አዲስ ለተሰየሙት የኢ.ፌ.ዲ .ሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ የእንኳን ደስ አለዎት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጨምሮ…

ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ቀዳሚ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው-አለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት በትኩረት እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …

መንግሥት ከፍ ያለውን ድጎማ የሚያደርግበት ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግሥት ከፍ ያለውን ድጎማ የሚያደርግበት ለአንድ ዓመት የሚዘልቅ የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የነዳጅ ሪፎርም አፈጻጸም የደረሰበትን ደረጃ እና የቀጣይ አቅጣጫ አስመልክቶ የንግድና ቀጣናዊ…

ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውለውን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የአገር በቀሉ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አካል የሆነውና ከሐምሌ ወር 2017 የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ በዓይነቱ ፤በንግድ ዘርፉ ውጤታማነት ላይ በሚያሳድረው በጎ ተፅእኖ እና በታሪካዊነቱ የተለየና ሥር ነቀል ማሻሻያ ነው፡፡ በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ…

ሂዝቦላህ ወደ ሃይፋ ከተማ ከ100 በላይ ሮኬቶችን አስወነጨፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል ወደምትገኘው ሃይፋ ከተማ ከ100 በላይ ሮኬቶችን አስወነጨፈ። ከተማዋ እንዲህ አይነት ጥቃት ሲያጋጥማት ከ18 ዓመታት በኋላ እንደሆነ ተገልጿል። እስራኤል በሊባኖስ ውስጥ በአየርና በእግረኛ ጦር አማካኝነት…

በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ ለ4ኛ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ በተሰሙ የምስክሮችን ቃል መርምሮ ብይን ለመስጠት ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…