Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም መልማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ በክልሉ የግብርና አሁናዊ ልማት ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ በክልሉ በተለያዩ ሰብሎች ከተሸፈነው 11 ነጥብ 2…

ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የሚከበረው ይህ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን “ከአደጋ ለጸዳ…

መርከበኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ሆነው አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መርከበኞች ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ባሉበት ስፍራ ሆነው አክብረዋል፡፡ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የተከበረውን 17ኛው ብሔራዊ…

የእንጨት ዕደ-ጥበብ ባለሙያው ወጣት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነቱን በጅማ ከተማ ያደረገው ወጣት ላይኔ ለማ እንጨት ፈልፍሎ የተለያዩ የዕደ-ጥበብ ውጤቶችን በመስራት በበርካቶች ዘንድ በስራዎቹ አድናቆትን አትርፏል። በእንጨት ቅርጻቅርጽ ጥበብ ሙያ እንዲሰማራ ወላጅ አባቱ በጎ ተጽህኖ እንዳሳረፉበት…

አባቶቻችን በመስዋዕትነት ያቆዩትን ሀገር ለሰንደቅ ዓላማ ተገቢውን ክብር በመስጠት ማስጠበቅ ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን በመስዋዕትነት ያቆዩትን ሀገር ለሰንደቅ ዓላማ ተገቢውን ክብር በመስጠት ማስጠበቅ ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነትን አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ግለሰቦች የክስ መቃወሚያ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ስድስት ግለሰቦች ክሱ እንዲሻሻል የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ አቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል…

ኮሚሽኑ ነገ በሶማሌ ክልል የምክክር መድረክ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በሶማሌ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ነገ ይጀምራል፡፡ በክልሉ ከነገ ጀምሮ የሚካሄደውን የምክክር መድረክ በተመለከተ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም…

ም/ ጠ/ ሚ ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቢሮ እድሣትና የለውጥ ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቢሮ እድሣት እና የለውጥ ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለዳኝነት ሥርዓቱ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የሚደረጉ…

የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከ4 ወር በኋላ ለስፖርታዊ ውድድር ዝግጁ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ በማፋጠን ከአራት ወራት በኋላ ለስፖርታዊ ውድድር ዝግጁ እንደሚሆን የአማራ ክልል ወጣትና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳ ገለጹ። የስታዲየሙ የሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ ያለበት ደረጃ…

ከተማ አስተዳደሩ ከፌደራል ፖሊስ ጎን ሆኖ አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር ያደርጋል-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚችለው ሁሉ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጎን ሆኖ አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር ያደርጋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በአስተዳደሩ ከከፍተኛ እስከ…