Fana: At a Speed of Life!

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 224 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥም 25 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው ተብሏል። በምረቃ መርሃ ግብሩም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አወል…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7 ጨዋታዎች ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የስምንተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ 7 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል፡፡ በዚህም ቶተንሃም ሆትስፐር እና ዌስተሃም ዩናይትድ ከቀኑ 8፡30 የሚጫወቱ ሲሆን ÷ምሽት 1፡30 ላይ ደግሞ በርንማውዝ አርሰናልን የሚያስተናግድ…

በትግራይ ክልል የወባ በሽታን የመከላከል ተግባር በቅንጅት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ81 ወረዳዎች የወባ በሽታን የመከላከል ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ። በቢሮው የወባ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ገብረመድህን…

የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም…

ኢትዮጵያ አስተማማኝ የጸጥታና ደኅንነት ተቋም መገንባቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ የታገዘ ጠንካራና አስተማማኝ የፀጥታና ደኅንነት ተቋም መገንባቷን የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች ተናገሩ። በኢትዮጵያ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ…

የጡት ካንሰር መንስዔዎችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ከሚከሰቱት የካንሰር ዓይነቶች አንዱ ሲሆን÷ በአብዛኛው ከ 50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትን ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትን እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለፁ፡፡ በአፍሪካ ሕብረት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው…

በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው በ13 መዝገብ የተከሰሱ ግለሰቦች ከአንድ ዓመት እስከ 25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ፡፡ በዚህም በ13 የክስ መዝገብ ተከሰው የፍርድ ውሳኔ የተላለፈባቸው፡- 1ኛ. ተካ ወ/ማርያም በ25 ዓመት ጽኑ…

በተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጥ የሚከሰተው በመሬት ውስጥ የማግማ እንቅስቃሴ ኃይል ባለመቆሙ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ያለው በመሬት ውስጥ ያለው የቅልጥ አለት (ማግማ) እንቅስቃሴ ኃይል ባለመቆሙ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ-ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ኤልያስ ሌዊ (ዶ/ር) ገለጹ። የመሬት…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጀንስ ሃንፊልድ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የክልሉ መንግስት እየተገበረ ስላለው የልማት አቅጣጫና ድጋፍ በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ…