Fana: At a Speed of Life!

ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ከወጪ ንግድ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ሩብ…

እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ በሐሰተኛ የክፍያ ሠነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ሊያወጡ ሲሉ ተይዘዋል ተብለው በከባድ ማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ፡፡ ዛሬ ብይኑን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…

የብሔራዊ ባንክ የዋሽንግተን ቆይታ ስኬታማ ነው – አቶ ማሞ ምኅረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ ያደረገው ቆይታ ግቡን የመታና ስኬታማ መሆኑን የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን ያካተተ ከፍተኛ…

ቼልሲ ሲያሸንፍ ማንቼስተር ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ክሪስታል ፓላስ እና ዌስትሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቼልሲ ከኒውካስል ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ግቦቹን ጃክሰን እና ፓልመር አስቆጥረዋል፡፡ የኒውካስልን ብቸኛ ግብ ደግሞ ኢሳቅ…

በፍራንክፈርት ማራቶን አትሌት ሀዊ ፈይሳ ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ፍራንክፈርት በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ውድድር  አትሌት ሀዊ ፈይሳ ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። አትሌት ሀዊ ፈይሳ ውድድሩን  2 ሰዓት ከ17 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ በመግባት ማሸነፏን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ ነገ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ በነገው ዕለት እንደሚጀምር አስታውቋል። ኮሚሽኑ በወላይታ ሶዶ ከተማ የአጀንዳ ማሰባሰብ ስራውን ነገ እንደሚጀምር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ…

ለአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የሽኝት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም በሞት…

የወባ በሽታ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሽታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን…

ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት በማድረስ የተከሰሰው በረከት አለኸኝ ጥፋተኛ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈበት። የፍትህ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ…

በብሪክስ ጉባዔ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ጉዳዮች ተቀባይነት አግኝተዋል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16ኛው የብሪክስ መሪዎች ጉባዔ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው አብዛኞቹ ጉዳዮች ተቀባይነት ያገኙ ነበሩ ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ፡፡ በሩሲያ ካዛን የብሪክስ ጉባዔ የተወያየባቸው ጉዳዮች…