Fana: At a Speed of Life!

ለማህበረሰቡ የተሟላ የህክምና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት እየተፈጠረ ነው – ዶክተር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማህበረሰቡ የተሟላ የህክምና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ። ሚኒስትሯ እና ሌሎች የፌዴራል የሥራ ኃላፊዎች በጉራጌና ሀድያ ዞኖች በጤናው ዘርፍ…

129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተከብሯል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዓሉን በማስመልከት ዛሬ ማለዳ በዳግማዊ ምኒልክ ሐውልት ስር እንዲሁም…

በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለዕይታ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በተዘጋጀው ዐውደ ርዕይ ምርትና አገልግሎቶቹን ለዕይታ አቅርቧል። በዐውደ ርዕዩ ላይ የሮቦቲክስ እና የሆሎግራም ቴክኖሎጂ እንዲሁም…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አጽዋማትን በማስመልከት የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የረመዳን እና የዐብይ ጾምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሀር እና የከተማ አስተዳደሩ…

የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን…

የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ዘብ እንቆማለን – ሌተናል ጄነራል ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝቡን ሰላም እና የሀገር ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ዘብ እንቆማለን ሲሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄነራል ዘውዱ በላይ አስታወቁ፡፡ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል…

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት ይበልጥ እንዲገለጥ ትልቅ ትምህርት የሰጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት ይበልጥ እንዲገለጥ ትልቅ ትምህርት የሰጠ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል።…

የዓድዋ ድል አፍሪካ እጣ ፋንታዋን በራሷ መበየን እንደምትችል ያረጋገጠ ነው – ሙሳ ፋቂ ማህማት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል አፍሪካ እጣ ፋንታዋን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ መበየን እንደምትችል ያረጋገጠ ነው ሲሉ የቀድሞው የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት ገለጹ። 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች…

ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣ ጥቃትን መመከት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና ገንብተናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠራዊቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣ ጥቃትን መመከት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና መገንባቱን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። 129ኛ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች…

የዓድዋን ድል ስናስብ ለድል ያበቃንን የሀገር ፍቅር እና አንድነት የአሁኑ ትውልድ መጠበቅ አለበት – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋን ድል ስናስብ ለድል ያበቃንን የሀገር ፍቅር እና አንድነት የአሁኑ ትውልድ መጠበቅ አለበት ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ 129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ…