Fana: At a Speed of Life!

ናኢም ቃሲም የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን መሪ ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ሂዝቦላህ የቡድኑ መሪ የነበረው ሃሰን ናስራላህ በቅርቡ በእስራኤል ጦር ጥቃት መገደሉን ተከትሎ ነው ናኢም ቃሲምን የቡድኑ መሪ አድርጎ የመረጠው፡፡ የ71 ዓመቱ…

ከግለሰቦች የተያዘ አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ በመሰወር የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና ገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከግለሰቦች የተያዘን አደንዛዥ ዕጽ ቀንሶ ሰውሯል በሚል የተከሰሰው የፖሊስ አባል በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ረዳት…

ኢትዮጵያ 23ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በፈረንጆቹ 2025 የካቲት ወር ላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በዋሽንግተን ዲሲ ከተካሄደው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…

የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን አስቻይ ሁኔታ መዘርጋቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲያቀርብ መንግሥት አስቻይ ስልቶች መዘርጋቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከሆቴል ፌዴሬሽኖች፣ ከቱሪዝም የሙያ ማኅበራት ኃላፊዎች…

የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ተግዳሮት ለመፍታት  እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እየተሠራ መሆኑን የብሔራዊ አምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል ሰብሳቢና የጠቅላይ ሚኒስትር የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ገለጹ፡፡ ካውንስሉ በሰበታ እና አዲስ አበባ ዙሪያ…

125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ…

ኢንዱስትሪ ፓርኩ ለሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶች፣ ለአምራች አርሶ አደሮች እና ለሥራ ፈላጊ ወጣቶች ተጠቃሚት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመት ፕሮሞሽን እና…

ዴንማርክ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር ንብረት ለውጥ የመከላከል እና የአረንገዴ ልማት ስራዎችን የማስፋፋት ትብብር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ እጩ አምባሳደር ሱኔ ክሮግስትሮፕ ገልጸዋል። ዴንማርክ በ29ኛው የአየር ንብረት ለውጥ…

ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል – አምባሳደር ኤቭጌኒ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ያላት ተሳትፎ ለምጣኔ ኃብታዊ እድገቷ አዎንታዊ ሚና ይጫወታል ሲሉ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴሬክሂን ተናገሩ። ከሰሞኑ በሩሲያ ካዛን ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 16ኛው የብሪክስ ጉባዔ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች…

የአርብቶ አደሩን ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ር/መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአርብቶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በክልሉ በአቦቦና…