በክልሉ ያሉ የመንገድ ልማት ስራዎች ለኢንቨስትመንት እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ አላቸው – ወ/ሮ አለሚቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በክልሉ እየተሰሩ የሚገኙ የመንገድ ልማት ስራዎች ለኢንቨስትመንት እድገት አስተዋጽዖቸው የጎላ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሙድ ገለጹ፡፡
ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በክልሉ እየተከናወኑ…