Fana: At a Speed of Life!

የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ ያስችላሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት ለሁሉም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

ኢትዮጵያና ባንግላዲሽ የአቪዬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ለማሻሻል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ባንግላዲሽ የአቪዬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ለማሻሻል ዓላማ ያደረገ የመግባቢያ ስምምነት ለማድረግ ውይይት አድርገዋል፡፡ ምክክሩ ስምምነት በሚደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ ሲሆን፥ በመደበኛ የሥልጠና ፕሮግራሞች፣ ኦዲቶችና በአቪዬሽን ዘርፎች…

የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እና የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን፣ ከ100 የሚበልጡ ከተሞች አስተዳደሮች ከንቲባዎችና…

ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጠየቁ፡፡ የባሕር ዳር ከተማና የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።…

በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲፈታ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች "ሁሉም ለሰላም፤ ሰላም ለሁሉም" በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እያደረጉ ነው። ውይይቱ የክልሉን የጸጥታ ችግሮች ለመፍታት የተሰሩ የሰላም፣ የህዝብ ግንኙነት፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ያመጡትን…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በደባርቅ ከተማ ወቅታዊውን የጸጥታ ሁኔታ በሚመለከት ከከተማው ወጣቶች ጋር ውይይት…

ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልላችን ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ በትጋት እንሰራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ ሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ እንዲሰበሰብ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ 44 ከባድ ተሸከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በሦስተኛ ዙር 44 ገልባጭ ከባድ ተሸከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱ ተገልጿል፡፡ ኩባንያው ወደሀገር ውስጥ እያስገባቸው ከሚገኙት 330 ገልባጭና የጭነት ከባድ ተሸከርካሪዎች መካከል በመጀመሪያ ዙር 36፣…

በኦሮሚያ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 146 የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሀ ተቋም ተመርቆ ለአገልግሎት…