የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል amele Demisew Nov 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ምሽት1፡30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ በሌላ በኩል ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ amele Demisew Nov 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት መስጠት መጀመሩን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ተወካይ ኃላፊ ኢንጂነር ዮሃንስ መለሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞች በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች ሊታገዙ ይገባል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎች በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የመረጃ ተደራሽነትን በማጠናከር ለስኬታማነታቸው የበለጠ መስራት እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አገልግሎቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ገነት ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀረቡ amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ገነት ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አቅርበዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን በዚህ ወቅት÷ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ የወዳጅነት ግንኙነት ያላት መሆኑን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋኦ በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከአለም የምግብና እርሻ ድርጅት የምጣኔ ሃብት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ለውጥ አምጥታለች – የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የግብርና ሚኒስትር amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ማምጣቷን የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የግብርና ሚኒስትር ግሪጎር ሙታሻል ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የግብርና ሚኒስትር ግሪጎር ሙታሻል ጋር ኢትዮጵያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሪክስ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር መስራች አባል ሆነ amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሪክስ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር መስራች አባል መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ብራዚልን ጨምሮ ከብሪክስ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን በጣምራ የብሪክስ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም አካል አለኝ ያለውን አጀንዳ እንዲያቀርብ እየተሠራ ነው- ኮሚሽኑ amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክክር ሂደቱ ሁሉንም አሳታፊ ያደረገ እንደመሆኑ ሁሉም አካል አለኝ ያለውን ጥያቄ እንዲያቀርብ እየተሠራ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ57 ወረዳዎች በኮሚሽኑ የተለዩ የማኅበረሰብ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና 100 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለ የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ላይ ክስ ተመሰረተ amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉዞ እግድ አስነሳለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሽ ዳዊት ሀይለማሪያም ወልደጊዮርጊስ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት ፕሮጀክትን ከከተማ ልማቶች ጋር ማጣጣም ያስፈልጋል – አቶ አሕመድ ሺዴ amele Demisew Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት ፕሮጀክትን ከከተማ ልማቶች ጋር ማጣጣም እንደሚያስፈልግ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ አስገነዘቡ፡፡ አቶ አሕመድ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ ከተመራ የቻይና የቴክኒክ ቡድን ልዑክ ጋር በአዲስ አበባ…