የሀገር ውስጥ ዜና የህብረት ስራ ዩኒየኖቹ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የትራክተር ግዥ ፈጸሙ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ ለአራት የህብረት ስራ ዩኒየኖች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የ20 ትራክተሮች ግዥ መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ ትራክተሮቹ የተገዙት በህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን አርሶ አደሮች በቆጠቡት ቁጠባ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑን የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ገለጸ። የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ የሺጥላ ሙሉጌታ እንደገለጹት÷ ማሻሻያው ለዘርፉ እድገት ማነቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ተከፈተ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያን ይግዙ" የተሰኘ ልዩ የንግድ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል፡፡ የንግድ ሳምንቱን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት የሚያስችል ብሔራዊ የስፔሻሊቲ ፕሮግራም በመተግበር ፍትሃዊ የህክምና ባለሙያዎች ተደራሽነት ላይ እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጠው ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ ጀመሩ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በትናትናው ዕለት 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኅዳሴ ግድባችን በትናንትናው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችን አጽንተን በጋራ ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን በልማት እንገነባለን-አቶ እንዳሻው ጣሰው amele Demisew Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነታችን አጽንተን በጋራ ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን በልማት እንገነባለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት አሰራር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲታገዝ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የአሰራር ሥርዓት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ በልጽጎ ሥራ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዛሬን ችግር ሳይሆን የነገን ፍሬ አሻግረን በማየት ለመጪው ዘመን ብሩህነት በጋራ መስራት አለብን- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬን ችግር ሳይሆን የነገን ፍሬ አሻግረን በማየት ለመጪው ዘመን ብሩህነት በጋራ መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በአንድ ጀምበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው amele Demisew Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን…