Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ሀዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተፈጠረው የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ሀዘናቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ወገኖቻችን በመጎዳታቸው የተሰማኝን ኀዘን…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ሀገር ከጥቂት ጀምራ ለትልቁ ግብ እየሠራች መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሀገር ትልቅ ተስፋ ይዛ ከጥቂት ጀምራ ለትልቁ ግብ እየሠራች መሆኗን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በሶማሌ ክልል ሸቤሌ ዞን ቤር ኣኖ ወረዳ…

የሩዝ ምርት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ለማሟላት ርምጃችን ፍሬያማ ሆኗል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ምርት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ ለማሟላት የጀመርናቸው ርምጃዎች ፍሬ እያፈሩ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…

የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ ቡድን የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ሶማሌ ክልል ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ቡድን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ሶማሌ ክልል ገብቷል፡፡ ቡድኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል…

የቻይና ባለሃብቶች በስፋት በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሠማሩ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ የቻይና ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሠማሩ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆኑት…

በኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ከ10 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ከ10 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ''ብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን" እና ''አዴል'' የተሰኙ ፕሮግራሞችን አፈጻጸም እየገመገመ ነው።…

የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ሚናን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለመገናኛ ብዙኃን አመራር እና ባለሞያዎች በሰውሰራሽ አስተውሎት እና የሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ የሚዲያ…

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ስቬን ጎራን ኤሪክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ የነበሩት ስቬን ጎራን ኤሪክሰን በ 76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ባጋጠማቸው የካንሰር ሕመም ምክንያት በሕይወት የመቆያ ጊዜያቸው አንድ ዓመት ብቻ እንደነበር በሐኪሞቻቸው ተነግሯቸው…

ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ላይ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ርክክብ ተደርጓል፡፡ በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር የታደሱና የተገነቡ 52 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች…

የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን ጨምሮ በ31 ከተሞች የኮሪደር ልማት ስራ እየተከናወነ…