የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባንግላዲሽ ዋና ከተማ ወደሆነችው ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ዳካ ከተማ ከጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ስድስት ቀናት አዲስ በረራ እንደሚጀምር…
የሀገር ውስጥ ዜና 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመሯል። ጉባዔው "ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷በትምህርት ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታክስ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የታክስ ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የእውቅናና ምስጋና መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። ንቅናቁው"ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ-ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለነጻ አህጉራዊ የንግድ ትስስር ፋይዳው የጎላ ነው – ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገቻቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ኢንቨስትመንትና ንግድን በማሳለጥ ሀገሪቱን በነጻ አህጉራዊ የንግድ ትስስር ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የአፍሪካ ነጻ አህጉራዊ የንግድ ቀጠና ጽ/ቤት ዋና ፀሐፊ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ በሶማሊያ የከፈለው መስዋዕትነት ለቀጣናው ሰላም መፈጠር ሁለንተናዊ ድርሻ ነበረው – ሜ/ጄ አዳምነህ መንግስቴ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ48ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በሶማሊያ የከፈለው መስዋዕትነት ለቀጣናው ሰላም መፈጠር ሁለንተናዊ ድርሻ እንደነበረው የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጀር ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ ገለጹ፡፡ በሶማሊያ ተሠማርቶ የቆየው 48ኛ…
Uncategorized በመዲናዋ በደረሰ የአለት ናዳ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሰላም ሰፈር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በአንድ መኖሪያ ቤት አለት ተንዶ በደረሰ አደጋ በውስጡ የነበሩ ሦስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት ገቡ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 268 ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ፤ ኢንቨስትመንትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ-ወጥ መድኃኒቶችንና ምግቦችን በመቆጣጠር ረገድ የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እየተሰራ ነው amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ህገ-ወጥ መድኃኒቶችንና ምግቦችን በመቆጣጠር ረገድ የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ። በምግብና ጤና ግብዓት ቁጥጥር ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍቢሲ) የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቀው የተማሪዎች ምዘገባ መጀመራቸውን የሲዳማ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮዎች አስታውቀዋል። በሲዳማ ክልል 1ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅት መደረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ለመርዳት እየተሰራ ነው amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። የማስተባበሪያው ኮሚሽነር ዲያቆን ተስፋው…