Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 47ኛውን የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓልን ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የሠራዊቱና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም ረገድ አበረታች ስራ እየሰራች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ድርጅት ሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ፖል አንቶኒ ሀንዲሊን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ÷ መንግስት በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች…

በወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሰለጠኑ የፖሊስ አመራርና አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በአዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል በወንጀል ምርመራ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ አመራርና አባላትን አስመርቋል፡፡ የኮሌጁ ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ጎሳዬ ከበደ በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ አመራርና አባላት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን እና ኬንያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጉስቲኑ ፓሌሲ እና ከኬንያ አምባሳደር ጂዮርጂዮ ሞራራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ከሆኑት አጉስቲኑ ፓሌሲ ጋር…

በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ ሲያከናውነው የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ አጠናቋል። የክልሉን አጀንዳ ያደራጁ ወኪሎችም አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክሩ አስረክበዋል። በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ…

ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በአኙዋ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በአኙዋ ዞን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በፒኝውዶ ከተማ የትውውቅና የውይይት መድረክ አካሄዱ። ውይይቱ በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማምጣት ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ውይይቱን ርዕሰ…

በአዲስ አበባ ለበዓሉ የፍጆታ ዕቃዎች በስፋት መቅረባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው አዲስ አመት በዓል የሚሆኑ የፍጆታ ዕቃዎች በስፋት መቅረባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን ጨምሮ የእንስሳት…

የስኳር ህመም አይነቶችና አጋላጭ ምክንያቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር (ግሉኮስ) በሙሉ በተገቢው መጠን ማመንጨት ሲያቅተው ነው። በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት የሚከሰትና በሌሎች…

በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቋም የድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ላጡ ዜጎች የ40 ቀን…

ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የወጪ ንግድን ለማሳደግ እና ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጋራ…