Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ ለመቄዶንያ የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እና የባንኩ የሥራ አመራር አባላት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል…

“ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን!

አዲስ ዓመት ያለቀውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ከመጀመርም ባለፈ ከአስቸጋሪው ደመናማ የዝናብ ወቅት ወደ ብሩህ ተስማሚ ወራት መሻገርን የሚያበስር፣ በአዲስ አስተሳሰብና በብሩህ ተስፋ የምንቀበለው የአዲስ ምዕራፍ መባቻ ነው። የተገባደደው ዓመት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ከተማ በበርካታ መስኮች የህዝባችንን…

የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ሁለንተናዊ ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን -1 የመሻገር ቀን…

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች “የመሻገር ቀን” በሚል ስያሜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱ “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች በሚል መሪ ቃል” ይከበራል፡፡ መሻገር ከአንዱ ወደ ሌላኛው የሕይወት ምዕራፍ ሽግግር የምናደርግበት…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስትና አዲስ የተገነባውን የምስራቅ ጮራ ሁለገብ አዳራሽ መርቀው ከፈቱ። የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ…

ሐዋላ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸው ልማት ባለቤት የሚያደርጋቸው ነው – አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው የሚልኩት ገንዘብ (ሐዋላ) በሀገራቸው ልማት በንቃት እንዲሳተፉና የልማቱ ባለቤት የሚያደርጋቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ…

ማሰልጠኛ ተቋሙ መርከበኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህረኞች ማሰልጠኛ ተቋም በዘርፉ ያሰለጠናቸውን መርከበኞች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ ከዚህ ቀደም በጣና ሐይቅ ላይ ልምምድ አድርገው ወደ ዓለም አቀፉ የመርከብ ቢዝነስ የተቀላቀሉ እና ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በማቅናት…

የኢትዮጵያና ቻይና የትብብር ግንኙነት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው ነው – አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት የትብብር ግንኙነት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ታዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበትንና በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው ባለሃብቶችን ለመሳብና ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በአዲስ…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 47ኛውን የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓልን ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የሠራዊቱና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…