Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ሰልማ መሊካ ሀዳዲ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም፤ ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ሁኔታ ላይ መክረዋል። በዚህም ሁለቱ ሀገራት…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝቡ ነገን ዛሬ የገነባበት የጋራ ውጤት ነው- ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በጫና ውስጥ ሆነው ነገን ዛሬ የገነቡበት የጋራ ትጋት ውጤት መሆኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር) ገለጹ። ፕሮጀክቱ ፈተናዎችን አልፎ የመጠናቀቂያ…

ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉም በዓይነት ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን እና ለ7 ሺህ 500…

ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የህብር ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ በመከበር ላይ ይገኛል። ዕለቱ በአሶሳ ከተማ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና በሌሎች ሁነቶች በመከበር ላይ ነው፡፡ የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን ተወካይ አጠይብ…

በኅብር ሆነን የትናንት ትግላችንን እና የዛሬ ጥንካሬያችንን ለትውልድ እናስተላልፋለን-ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር፣ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብር ሆነን የትናንት ትግላችንን እና የዛሬ ጥንካሬያችንን እየዘከርን ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን…

ኢትዮ ቴሌኮም በ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጂን 3 ነጥብ 5ሚሊየን ብር በሚሆን ወጪ በ61 ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ 3 ሺህ 690 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።…

በትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ወረዳ በደረሰ ትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ በመገልበጡ የደረሰ ነው፡፡ በዚህም የ14 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ የአደጋው መንስዔ እየተጣራ መሆኑን…

ዕዙ በተለያዩ አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። "የምስራቁ ጮራ የኢትዮጵያ ወታደሮች ነን" በሚል መሪ ሃሳብ የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት ምስረታ…

ሀገርን በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማራመድ ውጤታማ ሪፎርሞች ያስፈልጉናል-ም/ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማራመድ ተከታታይና ውጤታማ ሪፎርሞች ያስፈልጉናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ምስራቅ እዝ ወራሪና ተስፋፊዎችን አንገት ያስደፋ ጀግና እዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምስራቅ እዝ ወራሪና ተስፋፊዎችን አንገት ያስደፋ ጀግና እዝ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የምሰራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሐረር ከተማ "የምስራቁ ጮራ የኢትዮጵያ ወታደሮች ነን" በሚል…