Fana: At a Speed of Life!

ካናዳ ለኢትዮጵያ የ14 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት ለኢትዮጵያ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም መርሐ-ግብር የ14 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ ማድረጓን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መርሐ-ግብሩ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መልሶ ማቋቋም ኮሚሽን፣ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም…

የአዲስ ዓመት ልዩ የዋዜማ ዝግጅት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመት ልዩ የዋዜማ ዝግጅት በአድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ-ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና…

ጠላቶቻችን የሚያሥቀምጡብንን መሠናክል ጥሰን ለማለፍ ፅናትና ቁርጠኝነት መሰነቅ ይኖርብናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ጠላቶቻችን የሚያሥቀምጡብንን መሠናክል ጥሰን ለማለፍ ፅናትና ቁርጠኝነት መሰነቅ ይኖርብናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2017 ዓ/ም አዲስ አመትን አስመልክቶ መልካም…

ሰላሙን በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለክልሉና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ…

የተገባደደው ዓመት በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ስኬት ማስመዝገብ እንደሚቻል የታየበት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገባደደው 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ በርካታ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን ተናገሩ፤ ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤ በእቅድ እና ጠንክሮ…

የሲዳማ ክልል ለ1 ሺህ 549 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 549 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርገዋል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ለሕግ ታራሚዎች የተደረገውን ይቅርታ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ ይቅርታ…

ኢትዮጵያ ከፓኪስታን ጋር በአምራች ዘርፎች በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳላት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅና ፋርማሲዩቲካል አምራች ዘርፎች ከፓኪስታን ጋር በጋራ መስራት እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ሸሪፍ ጋር…

አቶ ሙስጠፌ በአዲሱ ዓመት ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ስራዎች እንደሚጠናከሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት ከተረጂነት ለመላቀቅና በምግብ ራስን ለመቻል የተጀመሩ የስንዴና የሩዝ ልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ። አቶ ሙስጠፌ አዲሱን የ2017 ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በአዲሱ ዓመት የሠራዊታችን የማድረግ አቅም የበለጠ እናሳድጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት የሠራዊታችንን የማድረግ አቅም የበለጠ ለማሳደግ ዘመናዊ የሎጂስቲክስ የትጥቅ አቅማችንን የምናሳድግበትና የምናዘምንበት ዓመት ይሆናል ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታወቁ፡፡ ኮሚሽነር ጀኔራሉ አዲሱን…

በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታን እንዲወሰድ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታ እንዲወሰድ አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ የመንግስት ሰራተኞችና ግለሰቦች ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በንፋስ ስልክ…