የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የእግር ኳስ አሰልጣኝ አዳነ ገብረየሱስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ትልቅ ስም ካላቸው አሰልጣኞች መካከል አንዱ የነበሩት አሰልጣኝ አዳነ ገብረየሱስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አሰልጣኝ አዳነ በኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ብሔራዊ ቡድን፣ ሙገር ሲሚንቶና ሀዋሳ ዱቄትን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የሚገጣጥሙ አምራቾችን እንደሚያበረታታ አስታወቀ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን የሚገጣጥሙ አምራቾችን እንደሚያበረታታ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የገጣጠማቸውን በኤሌክትሪክ ሃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማና መካከለኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሬቻ በዓል መሳተፍ የሚፈልጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሬቻ በዓል መሳተፍ የሚፈልጉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተዘጋጁ ልዩ ልዩ ሁነቶች ላይ ለመሳተፍ ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ፡፡ ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከተያዙ ዝግጅቶች መካከል በመስከረም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ66 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ እንደሚዘጋጅ ተገለጸ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ከ66 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር በላይ የተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ (ኮምፖስት) እንደሚዘጋጅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው የኮምፖስት ማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት የደረሰችባቸው የኢኮኖሚ ትብብር ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እንደሚደረጉ አረጋገጠች amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት የተደረሰባቸው የኢኮኖሚ ትብብር ፕሮጀክቶች እንዲሁም ከቀረጥና ታሪፍ ነፃ የገበያ ዕድሎቸ ትኩረት ተሠጥቷቸው ተግባራዊ እንደሚደረጉ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ አስታወቁ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በዓለም ቱሪዝም ዘርፍ ለማስተዋወቅ እየተሠራ ነው- ሚኒስቴሩ amele Demisew Sep 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በዓለም ቱሪዝም ዘርፍ የሚያስተዋውቁ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ አስታወቁ፡፡ አቶ ስለሺ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደ ሀገር ያሉንን ሀብቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ሥራ ጀመረ amele Demisew Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ግንባታ ተጠናቅቆ ሥራ ጀምሯል፡፡ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አባይነህ አበራ እንደገለጹት÷የማዕከሉ ሥራ መጀመር አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ሌላ አካባቢ በመሄድ የሚባክነውን ጊዜና ጉልበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ amele Demisew Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን ያለው ቀውስ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች amele Demisew Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለው ቀውስ በትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት መፍጠሩ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች። በነዳጅ ማስተላለፊያዎች ባሉባቸው አካባቢዎች በመሃመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሄምቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 254 ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል amele Demisew Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 254 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የግብርና መምሪያ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር በመስኖና አጠቃላይ የግብርና…