የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የሀገርን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንዲከበር ሚናችንን እንወጣለን- ወጣቶች amele Demisew Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ትውፊቱን ጠብቆ የሀገርን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንዲከበር ሚናችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተሞች ወጣቶች ተናገሩ። ወጣቶች ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት የኢሬቻ በዓል ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ተሰባስበው…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጪ የመሸፈን ድርሻውን ወደ 60 በመቶ ለማድረስ እየሰራ ነው amele Demisew Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ የክልሉን ወጪ የመሸፈን ድርሻ 60 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የክረምት የገቢ አሰባሰብ የንቅናቄ ስራዎችንና በዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ሄቦ በዓል እየተከበረ ነው amele Demisew Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ 'ሄቦ' በዓል በሳጃ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ሄቦ ከጭጋግና ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከአሮጌው ወደ አዲሱ ምዕራፍ መሸጋገሪያ በዓል መሆኑ ተገልጿል። የሄቦ በዓል የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ amele Demisew Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራች መሆኗን በኢትዮጰያ የሀገሪቱ አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ አስታወቁ፡፡ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ከኢኮኖሚያዊ መስኮች ባሻገር በሕዝብ ለሕዝብ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአፋር ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ አስጀምሯል፡፡ በመድረኩ ላይም ከ49 ወረዳዎች የተወጣጡ 802 የሕብረተሰብ ተወካዮች እና 771 ባለድርሻ አካላት ተወካዮች እየተሳተፉ ነው፡፡ ከየወረዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን አፈጻጸም ገመገሙ amele Demisew Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ገምግመዋል፡፡ ከንቲባዋ ባለፉት ሁለት ቀናት በኮሪደር ልማት ስራ የተጀመሩ የታክሲ እና አውቶቡስ ተርሚናሎች፣ የመኪና ማቆሚያዎች እንዲሁም የፒያሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎበኙ amele Demisew Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመንት እየለማ ያለ ሰብልን ጎብኝተዋል፡፡ በመስክ ምልከታ መርሐ ግብሩ የክልሉ መንግሥት ዋና ተጠሪ ዲላሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል እየተደረገ ነው amele Demisew Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በኢሬቻ በዓል ላይ ለመሳተፍ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የዳያስፖራ አባላት አቀባበል እያደረገ ነው። የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ”ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ በመጪው ቅዳሜ መስከረም 25 በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ትብብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ amele Demisew Sep 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ ትብብር እንደሚጠይቅ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ዶ/ር መቅደስ መድሃኒት የተላመዱ ተህዋስያን ላይ ለመምከር በተዘጋጀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ነው amele Demisew Sep 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በጅማ ከተማ በደማቅ እየተከበረ ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች እና በከተማዋ ከሚገኙ 17 ደብራት የተውጣጡ የተለያዩ የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች እንዲሁም አባቶች በዓሉን…