Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ያለምንም ችግር በድምቀት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ…

በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የመኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ ሽብሩ ሆርዶፋ እንደገለፁት፥ በክልሉ የእንስሳት ሃብት ምርታማነትን ለማሳደግ ለመኖ ልማት…

ህብረተሰቡ ለክልሉ ልማትና እድገት ተባብሮ ሊሰራ ይገባል-ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተገኘውን ሰላም በማጠናከር ህብረተሰቡ ለክልሉ ልማትና እድገት ተባብሮ ሊሰራ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ምክትላቸው ጋትሉዋክ ሮን(ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ…

በመዲናዋ የተለያዩ ክ/ከተሞች የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች ''ኢሬቻ ለባህላችን ህዳሴ" በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ አከባበር ስነስርዓት አባ ገዳዎች፣ ሀደ ስንቄዎች እንዲሁም የተለያዩ ብሔር…

ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፍ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፍ መጀመሯን የእስራኤል መከላከያ ሃይል አስታወቀ፡፡ የሚሳኤል ጥቃቶቹ ወደ እስራኤል ዋና ከተማ ቴላቪቭ ያነጣጠሩ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎም የቴላቪቭ ነዋሪዎች የአደጋ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም ሎሬት ጋቢሳ እጀታ(ፕ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዓለም ሎሬት ጋቢሳ እጀታ(ፕ/ር) ከተመራ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከመጡ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ከአሜሪካ ጋር በትብብር መስራት በምትችልባቸው…

ኢሬቻ የሀገርን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንዲከበር ሚናችንን እንወጣለን- ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ትውፊቱን ጠብቆ የሀገርን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንዲከበር ሚናችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተሞች ወጣቶች ተናገሩ። ወጣቶች ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት የኢሬቻ በዓል ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ተሰባስበው…

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጪ የመሸፈን ድርሻውን ወደ 60 በመቶ ለማድረስ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ በመሰብሰብ የክልሉን ወጪ የመሸፈን ድርሻ 60 በመቶ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የክረምት የገቢ አሰባሰብ የንቅናቄ ስራዎችንና በዘርፉ…

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ሄቦ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ 'ሄቦ' በዓል በሳጃ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ሄቦ ከጭጋግና ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከአሮጌው ወደ አዲሱ ምዕራፍ መሸጋገሪያ በዓል መሆኑ ተገልጿል። የሄቦ በዓል የአዲስ…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እየሠራች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁሉን አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራች መሆኗን በኢትዮጰያ የሀገሪቱ አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ አስታወቁ፡፡ የሁለትዮሽ ግንኙነቱን ከኢኮኖሚያዊ መስኮች ባሻገር በሕዝብ ለሕዝብ ትስስር…