Fana: At a Speed of Life!

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ በተያዘው በጀት ዓመት የሚሰሩ ስራዎችን በተመለከተ ካነሷቸው ነጥቦች…

በቅርቡ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚክ ማሻሻያ ማስቀጠልና ሁሉን አቀፍ ለውጥ ማምጣት፤ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይገበር ኢኮኖሚ ለመገንባት ይሰራል፤ የሀገሪቱ አጠቃላይ እድገት 8 ነጥብ 4 በመቶ ለማድረግ ይሰራል፣ የታክስ ማሻሻያ ላይ በመሰራት፣ የመንግስትን አሰራር በማዘመን፣ ማበረታትና ድጎማዎችን…

በጋምቤላ ክልል የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ) በሽታ የመከላከያ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለአራት ቀናት የሚቆየው የክትባት ዘመቻ በሁሉም የክልሉ ወረዳዎችና የጋምቤላ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች…

የአፋር ክልል ተወካዮች ለሀገራዊ ምክክሩ የሚቀርቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የክልሉን የመጨረሻ አጀንዳ እንዲያደራጁ የተመረጡ 25 ተወካዮች ያደራጁትን አጀንዳ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል። ከመስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት በሰመራ ከተማ ሲካሄድ የነበረው…

በጋምቤላ ክልል ሁለተኛው ምዕራፍ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሁለተኛ ምዕራፍ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ የ5 ዓመት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። የመጀመሪያው ምዕራፍ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ላለፉት አምስት ዓመታት ሲተገበር ቆይቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ መሠረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብላቴ የሚገኘው የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች በዛሬው እለት አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል አለምሸት…

በክልሉ በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በሽልማት አሰጣጥ መርሃ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን እና…

በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከ6 ሠዓት ጀምሮ እስከ የፊታችን ሰኞ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከልሉን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልከላው የተላለፈው ለኢሬቻ በዓል አከባበር የመንገድ ትራንስፖርት…

በግብርናው ዘርፍ ከ144 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ ከ144 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የበጋ…

የፌዴራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ ኢሬቻ በዓል ያለምንም ችግር በድምቀት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ…

በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የመኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ ሽብሩ ሆርዶፋ እንደገለፁት፥ በክልሉ የእንስሳት ሃብት ምርታማነትን ለማሳደግ ለመኖ ልማት…