Fana: At a Speed of Life!

ብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ዙር የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ ''የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛ ዙር የአመራሮች አቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ ፡፡ በዚህ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ከፌደራል እስከ ቀበሌ ደረጃ የሚገኙ 24 ሺህ 851 አመራሮች ተሳታፊ እንደሚሆኑ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዳይሬክተር ጄነራል ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በቅንጅት መስራት…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ 4ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ካቢኔው ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ዋና ዋና አጀንዳዎች ፡- 1ኛ. የኮሪደር ልማት የግዥ ጥያቄ፣ የግንባታ…

የሳይበር ደኅንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር ከመጪው ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ። ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከጥቅምት 1ቀን…

የብሩህ ኢትዮጵያ የሴቶች የፈጠራ ሐሳብ ውድድር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሩህ ኢትዮጵያ የሴቶች የፈጠራ ሐሳብ ውድድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። “ማሰልጠን፣ መሸለም፣ ማብቃት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ውድድር የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር እና ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ አዘጋጅተውታል፡፡…

ከ4 ሺህ በላይ ሐሰተኛ ዶላር ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ4 ሺህ በላይ ሐሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በዘጠኝ ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተከሳሽ ተስፋዬ ፀጋዬ ሕዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ሠዓት ገደማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሰዓሊተ…

የኢትዮጵያና ቻይናን ግንኙነት በይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ቻይናን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት በይበልጥ ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ቼን ሃይ ጋር በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ…

ተመድ ለኢትዮጵያ ልማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያን የልማት ቀዳሚ ጉዳዮች ለመደገፍ እና የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ለማሳለጥ በትኩረት እንደሚሠራ አረጋገጠ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በትናንትናው ዕለት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው…

በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል። "የሎጂስቲክስ ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂ እድገትና ብልጽግና "በሚል መሪ ሃሳብ በፈረንጆቹ…

በሐረሪ ክልል ለመንገድ ልማት 1 ቢሊየን ብር ያህል በጀት ተመድቧል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሐረሪ ክልል የመንገድ መሰረተ ልማት ተደራሽነትን ለማሳደግ 1 ቢሊየን ብር የሚጠጋ በጀት ተመድቦ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኢብሳ መሀመድ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ በክልሉ በ2017…