Fana: At a Speed of Life!

የዓለም የእይታ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የዓለም የእይታ ቀን "ትኩረት ለልጆች ዐይን ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ ተከብሯል። ቀኑ በልጆች የዐይን ጤና ላይ ትኩረት በማድረግ በምርመራ፣ በዐይን ቀዶ ህክምናና የዐይን ጤና ስትራቴጂን ይፋ በማድረግ ተከብሯል። የጤና ሚኒስቴር…

የ2017 ዓ.ም መደበኛ የዳኝነት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት አገልግሎትን በይፋ ጀምረዋል፡፡ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተካሂዷል። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ…

በምርቃቱ ዕለት ለእጮኛው ቀለብት ያሰረው ወታደር…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የጊቤ ማሰልጠኛ በሁለት ዙር ለ4 ወራት ያሰለጠናቸውን ታክቲካልና ስልታዊ የሻምበል እና የሬጅመንት አመራሮች አስመርቋል፡፡ በወቅቱ ስልጠናውን በብቃት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች በመድረክ አጋፋሪው አማካይነት ስማቸው እየተጠራ ተራ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቱቱ መላኩ የቢቢሲ የልዩነት ፈጣሪዎች ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቱቱ መላኩ የቢቢሲ የልዩነት ፈጣሪዎች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ ቱቱ መላኩ በምትኖርበት ከተማ ማህበረሰብ ውስጥ ልዩነት የሚፈጥር ሥራ አከናውናለች በሚል ነው ቢቢሲ ሬዲዮ ቤርክሻየር ሽልማቱን ያበረከተላት፡፡ ቢቢሲ ሬዲዮ…

ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አዲስ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር የንስ ሃንፌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ÷ ኢትዮጵያ እየተገበረችው ያለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ብሔራዊ ምክክርና የሽግግር ፍትሕ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ በመሆን እውቅና ተበረከተላቸው፡፡ ከንቲባ አዳነች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ72 ሀገሮችና 115 አቻ ከተማ…

ኦቪድ ሪልስቴት ከሃይብሪድ ዲዛንስ እና ከሰዋሰው መልቲ ሚዲያ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ሪልስቴት ከሃይብሪድ ዲዛይንስ እና ከሰዋሰው ሚዲያ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የራይድ አሽከርካሪዎች እና ከሰዋሰው መልቲሚዲያ ጋር የሚሰሩ አርቲስቶችን የቤት ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው ተብሏል። የኦቪድ…

በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው የሆኑ አካባቢዎች ቀላልና መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በደቡብ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ…

የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን አየር መንገዶች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዘርባጃን አየር መንገድ (AZAL) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ሁለቱ አየር መንገዶች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን የአዘርባጃን አየርመንገድ በማህበራዊ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ፡፡ በአፍሪካ ቀዳሚና ትልቅ ሐብት የያዘ እንደሆነም የዙምባቤው የዜና ወኪል ፒንዱላ ዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮጵያ…