የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካን የገጠማት የጸጥታና ደህንት ስጋት መፍትሔ ይፈልጋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ አሁን ላይ የገጠማት አሳሳቢ የጸጥታና ደህንት ስጋት ከውይይት ባሻገር መፍትሔ ይፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ''አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም'' በሚል መሪ ሀሳብ የአፍሪካ መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይሉ በሊባኖስ እንደሚቆዩ አስታወቀ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በሊባኖስ ያሰማራው የሰላም አስከባሪ ሃይሉ በሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀ፡፡ ምንም እንኳን እስራዔል የተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይል ከሊባኖስ እንዲወጣ እየወተወተች ቢሆንም ተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ እየተካሄደ ነው amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ጸጥታና ሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆየው ጉባኤው መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ከማክበር ባለፈ ብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ amele Demisew Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ተከብሯል። የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው ኢትዮጵያን መጠበቅ የዘመኑ ትውልድ ኃላፊነት መሆኑን አስገነዘቡ amele Demisew Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋራ አስተሳስራ ያኖረችንን ሀገር መጠበቅ የዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ ኃላፊነት ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ከፍ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ amele Demisew Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ስናከብር ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ከፍ በማድረግ እና አንድነታችንን በማጽናት ሊሆን እንደሚገባ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ፡፡ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት መግባት ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል-ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር) amele Demisew Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት መግባት ቀድሞ የነበሩ አሳሪ ሕጎችን በመሻር ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር ኢ/ር ) ገለጹ። የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ወደ ተፈፃሚነት…
ስፓርት በቺካጎ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ amele Demisew Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቺካጎ በተካሄደው "ቺካጎ ማራቶን 2024 "የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን ውድድር ኬንያዊው አትሌት ጆን ኬሪ 2 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ42 ሴኮንድ በመግባት በ1ኛነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በመልሶ ማልማት ለተነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውል ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ amele Demisew Oct 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልሶ ማልማት ለተነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውል ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አኑረዋል። የትምህርት ቤቱ ግንባታው በሁለት ወራት ውስጥ ተጠናቆ…