Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የወባ ሥርጭት ለመከላከል የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እየተባባሰ የመጣውን የወባ ሥርጭት ለመከላከል ህብረተሰቡ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲያደረግ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ የክልሉን የወባ ሥርጭት ሁኔታ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ሰሞኑን በኢሉአባቦር እና በቡኖ በደሌ…

የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በ2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ ያደርጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ እንደሚያደርግ ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት አመላከተ። ኢትዮ ቴሌኮም እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ የሞባይል…

የካፍ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ልዑክ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት ልዑካኑ በሰጡት አስተያየት ÷የዓድዋ ድል ታሪክ በአፍሪካ ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተት ይገባል ብለዋል፡፡ እንዲሁም በአፍሪካ…

ቻይና በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታላይዜሽን እና ዘመናዊ አሰራሮች ላይ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ የሁለቱን ሀገራት የረጅም ጊዜ የጠነከረ ግንኙነት በዘመናዊ አመራር ደረጃ ለማረጋገጥ ታሳቢ ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ…

አቶ አደም ፋራህ ከቻይናው ኮሙኒስት ፓርቲ ተወካይ እና ከሀገሪቱ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከቻይናው ኮሙኒስት ፓርቲ ተወካይ እና ከሀገሪቱ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር ዉ ያንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር…

የኢትዮ ቴሌኮም ፕሮጀክቶች ባሕርዳርን ለኢንቨስትመንት ምቹ እንደሚያደርጓት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በባሕር ዳር ከተማ እያከናወናቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶች ከተማዋን ለኢንቨስትመንት በይበልጥ ምቹ እንደሚያደርጓት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋን ጨምሮ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ…

የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንቨስትመንትና ሌሎች የቢዝነስ አማራጮች ላይ እንዲሰማሩ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት የኢትዮጵያ የቱሪስት መስህቦችን የሚያስተዋውቅ የቱሪዝም…

የተቀናጀ የወንጀል መረጃ ማስተዳደሪያ ሥርዓት ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ፍትሕ ሚኒስቴር የተቀናጀ የወንጀል መረጃ በዘመናዊ መልኩ በማስተዳደር የዲጂታል ሥርዓትን ማልማት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ቤት ናት – ፊፋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ አንድነት ትልቅ ሚና የተወጣችው ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ቤት ናት ሲሉ የዓለም እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ገለጹ። 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ…